Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
July 22ናሳ፤ ወደ መሬት ሊወድቅ ተቃርቧል የተባለን ቴሌስኮፕ ለማዳን ሮቦት ወደ ጠፈር ላከየአሜሪካው የጠፈር ምርምር ጣቢያ ናሳ፤ ወደ መሬት ሊወድቅ ተቃርቧል የተባለን ቴሌስኮፕ ቀልቦ የሚይዝ ሊንክ የተባለ በሮቦት የታገዘ መንኮራኩር ሰሞኑን ወደ ህዋ አምጥቋል። ይወድቃል የተባለው ስዊፍት የምልከታ ቴሌስኮፕ ከጎርጎሪያኑ 2004 ዓ/ም ጀምሮ በአፅናፈዓለም (Universe ) ከፍተኛ ፍንዳታዎች ከመከሰታቸው በፊት የሚመረምር ነው።12 minPlay
July 15የአውሮፓ ኅብረት የልጆች የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀምን ሊገድብ ነውየአውሮፓ ኅብረት በዚህ ሳምንት መጀመሪያ እንዳስታወቀው የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በልጆች ላይ የሚያሳድሩትን አሉታዊ ተፅዕኖ ለማስቀረት አጠቃቀማቸውን የሚገድብ መመሪያ ሊያወጣ ነው።የኅብረቱ ሀላፊዎች እንዳሉት በመላው አውሮፓ ወደ 60% የሚጠጉ ትናንሽ ልጆች ገደብ በሌለው በይነመረብ አጠቃቀም ስሜታዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ችግሮች አጋጥመዋቸዋል።10 minPlay
July 08የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በህግ እንዲመራ ጥሪ ቀረበየተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ የሰውሰራሽ አስተውሎት AI አስተዳደርን የሚመለከት ዓለም አቀፍ ውይይት በዚህ ሳምንት አካሂዷል።በዚህ ውይይት ፤የሰውሰራሽ አስተውሎት በተለይም በልጆ ላይ ሊያስከትል የሚችለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለማስቀረት በህግ መመራት እንዳለበት ጥሪ ቀርቧል። ቴክኖሎጂውን ለጦርነት መጠቀም አሳሳቢ ነው ተብሏል።11 minPlay
July 01እንደ ቲክቶክ ያሉ ዲጅታል መድረኮች ለስዓትት እዚያው እንድንቆይ ለምን ያደርጋሉ?ቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ የቲክቶክ ያሉ የአጫጭር ቪዲዮ መድረኮች የተነደፉት ሱስ እንዲያስይዙ ሆነው ነው በሚል የሚቀርብባቸውን ክስ ሲያስተባብሉ ቆይተዋል። በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት እንዳረጋጠው ግን የአጫጭር የቪዲዮመድረኮች የተነደፉት ተጠቃሚዎችን የበለጠ ተሳታፊ እንዲሆኑ በሚያደርጉ የሰዎች የሥነ-ልቦና እና የነርቭ ስርዓቶች ላይ ተመስርቶ ነው።11 minPlay
June 24ስልክ እና አድራሻን በቀላሉ ለማግኘት የሚያግዘው ዲጅታል መድረክኢትዮጵያ ውስጥ ስልክ እና አድራሻ ማግኘት ተቸግረዋል? ብሩክ ጌታቸው እና ብሩክ እንድሪያስ በተባሉ ሁለት ወጣቶች የተሰራው ዲጅታል መድረክ ችግሩን የሚፈታ ይመስላል። ዲጅታል መድረኩ በኢትዮጵያ የሚገኙ የአገልግሎት መስጫ ተቋማት፣የአደጋ ጊዜ ቁጥሮችን እና አድራሻዎችን በቀላሉ ተደራሽ የሚያደርግ መሆኑተገልጿል።10 minPlay
June 17ክፉ መካሪው ቻት ጂፒቲእንደ ቻት ጂፒቲ ያሉ ዲጂታል መድረኮች ከቀላል እስከ ውስብስብ ሀሳቦች ድረስ መረጃ በመስጠት ነባሩን የጉግል ፍለጋ በመተካት ላይ ይገኛሉ።ያም ሆኖ ቻት ጂፒቲን የመሳሰሉ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የተመሰረቱ ዲጅታል መድረኮች ልጆችን ለአደጋ በማጋለጥ ፣ሱስ በማስያዝ፣ እና ተጠቃሚዎቹ ራሳቸውን እንዲያጠፉ በመገፋፋት በተደጋጋሚ ይከሰሳሉ።13 minPlay