Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle:How many episodes does በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 411 episodes available.
May 20, 2026ምርጫ እና ዲጂታል ቴክኖሎጂዲጅታል ቴክኖሎጂ በአሁኑ ወቅት በእያንዳንዱ የዕለት ተዕለት ህይወታችን ውስጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወተውን ያህል፤ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓቶችን ለመገንባት በሚካሄዱ ምርጫዎች ውስጥም አንድ አካል እየሆነ መጥቷል። ከመራጮች ምዝገባ እስከ የድምጽ ቆጠራ እና የውጤት ማሳወቂያ ድረስ ቴክኖሎጂ ምርጫዎች የሚካሄዱበትን መንገድ እየቀረጸ ይገኛል።...more12minPlay
May 13, 2026የ115 ሀገራት ባለሙያዎች በተሳተፉበት ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ያሸነፈው ኢትዮጵያዊ ወጣትናትናኤል ጌጤነው የተባለ 24 ዓመት ወጣት ሰሞኑን አማዞን ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር አሸናፊ ሆኗል። ወጣቱ አሸናፊ የሆነው አይቪ የተባለ ለትምህርት አጋዥ የሆነና ያለኢንተርኔት የሚሰራ የሰውሰራሽ አስተውሎት ዲጅታል መድረክ በመፍጠር ነው። ወጣቱ ለወደፊቱም ኢትዮጵያን የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ማዕከል የማድረግ ህልም አለው።...more11minPlay
May 06, 2026የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት በወጣት ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ላይየማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሰዎች ተሰጦዎቻቸውን እንዲያወጡ፣ ሀሳቦችን እንዲያካፍሉ እና መስተጋብር እንዲፈጥሩ ያግዛሉ። በዚያው ልክ፤መድረኮችቹ የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት የሚስፋፋባቸው ቦታዎች እየሆኑ ነው። በተለይ ወጣት ሴቶች ለዚህ ጥቃት የበለጠ ተጋላጭ ሲሆኑ፤ራስን እስከማጥፋት የሚያደርስ ሥነልቡናዊ ጫና እንደሚፈጥርም ጥናቶች ያሳያሉ።...more13minPlay
April 29, 2026የናሳ አዳዲስ ፕላኔቶች ፍለጋናሳ ያለፈው ማክሰኞ፣ በጎርጎሪያኑ ሚያዚያ 22 ቀን ፣ ከስርዓተ ፀሐይ/ Solar System/ ውጭ ያሉ ፕላኔቶችን ለመፈለግ እና ያልታወቀ ቁስ ሀይልን ሚስጥሮችን ለመመርመር አዲስ ቴሌስኮፕ ይፋ አድርጓል። በመጭው መስከረም ተልዕኮውን ለመጀመር ወደ አፅናፈ ዓለም ወይም ዩንቨርስ የምትጓዘው ይህቺ ቴሌስኮፕ ሮማን የሚል ስም ተሰጥቷታል።...more11minPlay
April 22, 2026የሮቦት አትሌቶች በማራቶን ውድድር አሸናፊ ሆኑሰሞኑን በቻይና ቤጂንግ በተካሄደ ግማሽ ማራቶንን ውድድር ሮቦቶች ከሰዎች ጋር የሩጫ ውድድር አድርገዋል።በውድድሩ ጀርመን፣ ፈረንሳይ እና ብራዚልን ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ከ100 በላይ ሮቦቶች ተሳትፈዋል።አሸናፊው፣ ላይትኒግ የተባለ የቻይና ሮቦት ሲሆን፤ የ21 ኪሎ ሜትር ውድድሩን በ50 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ ውስጥ አጠናቋል።...more10minPlay
FAQs about በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle:How many episodes does በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 411 episodes available.