
Sign up to save your podcasts
Or


"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24
ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ -
"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24
ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ -
1) ለብዙዎች ኀጢአት የፈሰሰ ደም ነው
2) የአዲስ ኪዳን ደም ነው
3) ይቅርታን የሚያሰጥ ደም ነው
4) የሚያጸድቅ ደም ነው
ለክፍል አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ሉቃ. 22፡20፣ ማቴ. 26፡28፣ ሮሜ 3፡24-25፣ ሮሜ 5፡9
"የመንፈስን ሰይፍ ያዙ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ /ኤፌ. 6፡10-18/
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /2 ቆሮ. 10፡3-5፣ ማቴ. 4፡1-11/
"የኢየሱስ ስም ኃይል አለው!" በሚል ርዕስ በእህት ቤተልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 3፡1-16
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 18፡18-20፣ ሐዋ. 2፡1-4
"በህልውናው ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ዕረፍት!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ክፍል፡ ዘጸ. 33፡14
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘጸ. 33፡12-17፣ መዝ. 4፡8፣ ምሳሌ 1፡33፣ ማቴ. 11፡28፣ መዝ. 62፡1-2፣ መዝ.121፡1-8
"የሚለውጥ እሳት!" በሚል ርዕስ በኢሳያስ 6 ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
"አይዞሽ አታልቅሺ!" በሚል ርዕስ በእንግዳ አገልጋይ በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃ. 7፡11-17
"ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል!" በሚል ርዕስ በሉቃ.18፡18-26 ባለው የእግዚአብሔር ቃል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
በእናቶች ቀን የተላለፈ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
አስተዋይ እናት - ማሪያም
ሉቃ. 1፡ ላይ የተመሠረተ
"የዘላለም ህይወት ቃል!" በሚል ርዕስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6 ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
መነሻ ክፍል፡ ዮሐ. 6፡68-69
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 6፡1-68፣ ዘፍ. 2፡7፣ ዮሐ. 1፡3-4፣ 1 ቆሮ. 2፡13-15፣ 2 ቆሮ. 4፡16-18፣ ዮሐ. 17፡3፣ ዘፍ. 3፡22-24፣ 1 ቆሮ. 1፡8
ይዘት
መግቢያ
1) ህይወት
2) የዘላለም ህይወት
3) የዘላለም ህይወት ቃል
ማጠቃለያ
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days