
Sign up to save your podcasts
Or


"ኢየሱስ ይመጣል!" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃስ 21፡29-33 እና ማርቆስ 13፡28-37
በአባቶች ቀን "አባታችን እግዚአብሔር!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 6፡9፣ ማቴ. 5፡16፣ ማቴ. 4፡45፣ ማቴ. 6፡1፣ ማር. 11፡25፣ ማቴ. 6፡25-34፣ ሉቃ. 11፡13፣ ማቴ. 7፡11
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
ክፍል 2፡ የመንፈሳዊ ድካም/እርጅና መንስኤዎች
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍ. 28፡10-22፣ ዘፍ. 32፡24-32፣ ሮሜ 12፡2፣ ናሆም 1፡3፣ 2 ጢሞ. 2፡13፣ ምሳሌ 1፡33፣
"ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ!" በሚል ርዕስ በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሕዝቅኤል 37፡1-14
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
ክፍል 1፡ መግቢያ - የተሃድሶ ምንነትና አስፈላጊነት
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31
ሌሎች የመጽሐፍ ክፍሎች፡ መዝ. 73፡25-26፣ ዘፍ. 1፡28፣ 2፡15፣ ቆላ. 3፡9-10፣ ኤፌ. 2፡10፣
"እውነተኛ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ነህምያ 1፡7-11፣ 2፡2፣ ዮሐንስ 16፡7-11፣ 2 ቆሮንቶስ 7፡8-11፣ ያዕቆብ 4፡7-10፣ ማቴዎስ 26፡38፣ ማርቆስ 14፡36፣ 1 ጴጥሮስ 1፡6-7፣ ማቴዎስ 5፡4
"እውነተኛ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍ. 6፡6፣ 2 ሳሙ. 24፡16፣ ራዕይ 21፡1-5፣ ማቴ. 9፡36-38፣ 14፡14፣ 20፡34፣ ዮሐ. 11፡ 33-34፣ ሉቃ. 10፡33-34፣ ሮሜ 9፡1-5
"በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 1፡42-55፣ ሉቃ. 2፡10፣ ዕብ. 12፡1-3፣ ማቴ. 13፡44
"በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊልጵ. 4፡4-7፣ 1 ጴጥ. 1፡8-9፣ ሮሜ 12፡12፣ 1 ተሰሎ. 5፡16-18፣ ዕንባቆም 3፡17-19
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days