
Sign up to save your podcasts
Or


"የጌታ ራት" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 22፡19-20
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡17-20፣ 1 ቆሮ. 11፡23-27፣ ዕብ. 8፡6-13፣ ኤር. 31፡33-34፣ 1 ቆሮ. 10፡17
በ2025 ፋሲካ ፕሮግራም ላይ "የታረደው በግ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ራዕይ 5 እና ዘጸዓት 12
በእህት ቤቴልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 39፡1-10
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
ክፍል 7 ፡ የታደሰ መንፈሳዊ ህይወት መገለጫዎች ... የቀጠለና የመጨረሻው ክፍል።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዕብራዊያን 12፡1-2፣ 1 ቆሮንቶስ 11፡1፣ 2 ጢሞቴዎስ 4፡7፣ ሮሜ 8፡26፣ ዳንኤ ል 12፡13
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
ክፍል 6፡ የታደሰ መንፈሳዊ ህይወት መገለጫዎች
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 2 ቆሮንቶስ 12፡9-10 እና መዝሙር 62፡11፣
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
ክፍል 5፡ የመንፈሳዊ ተሃድሶ መንገዶች ...የቀጠለ
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኢዮብ 33፡14፣ 1 ሳሙኤል 15፡22፣ ምሳሌ 1፡33፣ መዝሙር 119፡105፣ ቆላስይስ 3፡10፣ ዘካሪያስ 4፡6፣ ኢሳያስ 40፡31፣ ኤርሚያስ 17፡7-8፣ መክብብ 3፡11፣ ዕምባቆም 2፡3
"እውነተኛ መሪ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘኁ. 13፡1-16
ሌሎች ክፍሎች፡ ዘኁልቁ ምዕራፍ 13 እና 14
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
ክፍል 4፡ የመንፈሳዊ ተሃድሶ መንገዶች
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝ. 103፡15-16፣ ሆሴ. 6፡3፣ 1 ጴጥ. 1፡24-25፣ ዘካ. 4፡6፣ ኢሳ. 40፡6፣ መዝ. 46፡10፣ ዕብ. 11
የጌታን ራት (ቅዱስ ቁርባን) ቀንን አስመልክቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 11፡23-34
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days