Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Download on the App Store

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland episodes

  • 365 || የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

    "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 1፡26-31፣ ኤር. 9፡23-24

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤር. 7፡16-18፣ 8፡4-7፣ 9፡14-15 ፣ ገላ. 6፡12-15፣ ሮሜ 6:6፣ 1 ቆሮ. 6፡11

    43 min
  • 364 || ፈተናን መለየትና ማሸነፍ! || በወንድም እምነት ካሣ

    "ፈተናን መለየትና ማሸነፍ!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ያዕ. 1፡1-6

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡51፣ 1 ቆሮ. 10፡12

    የክርስቲያን ፈተና ዓይነቶች/ክርስቲያን በማን ሊፈተን ይችላል?

    1) ክርስቲያን በእግዚአብሔር ሊፈተን ይችላል። ዘፍ.22፡1-8

    2) ክርስቲያን በራሱ ምኞት ሊፈተን ይችላል። ያዕ. 1፡12-15

    3) ክርስቲያን ስለወንጌል መከራ/ፈተና ሊደርስበት ይችላል። ሐዋ. 14፡22

    4) ክርስቲያን በሰይጣን ሊፈተን ይችላል። ማቴ. 4፡1-፣ ኤፌ. 6፡10-18

    39 min
  • 363 || ተዘጋጅታችሁ ኑሩ! || ክፍል 2|| በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

    "ተዘጋጅታችሁ ኑሩ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 2ኛው ክፍል ።

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 24፡44

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 21፡8፣ 21፡9፣ 21፡12-19፣ 21፡34-36፣ ማቴ. 24፡4-5፣ 24፡6፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15

    48 min
  • 360 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

    "መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

    ክፍል 3፡ የመንፈሳዊ ድካም/እርጅና ምልክቶች

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 4፡6፣ 2 ዜና 16፡9፣ መዝሙር 94፡9፣ 89፡14፣ 97፡2፣ ሆሴዕ 2፡21

    44 min
  • 359 || ተዘጋጅታችሁ ኑሩ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

    "ተዘጋጅታችሁ ኑሩ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 24፡44

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 12፡40፣ ራዕይ 22፡12፣  2 ተሰሎ. 2፡19፣ 1 ዮሐ. 2፡28፣ ራዕ. 1፡7፣ 1 ተሰሎ. 5፡23-24፣ 1 ቆሮ. 13 ፣ ማቴ. 24፡10-13፣ ማቴ. 25፡31-46፣ ሉቃስ 17፡7-8፣ ማቴ. 25፡14-30፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15

    1 hr 8 min
  • 357 || እግዚአብሔርን እንወቅ! || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር)

    "እግዚአብሔርን እንወቅ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል።


    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሆሴዕ 6፡1-3

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 17:3፣ መዝ. 119:101- 105፣ ኤር. 9፡23-24፣ ፊል. 3፡10-11  

    55 min
  • 356 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 3 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

    356 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 3 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)


    "በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት፣ ሦስተኛው ክፍል።

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ፊልጵ. 4፡4

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሐዋ. ሥራ 16፡25-34፣ መዝ. 37፡4፣ መዝ. 100፡2፣ መዝ. 126፡3፣ ሮሜ 15፡13፣ ኤር 15፡16

    46 min