
Sign up to save your podcasts
Or


"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት የመጀመሪያው ክፍል።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10
ክፍል 1፡ መግቢያ - የትምህርቱ ዓላማና የፍርድ ምንነት
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡
1) የትምህርቱ ዓላማ /ኤፌ. 4፡1-3፣ ሉቃ. 21፡34-36/ 2)
2) ፍርድ ምንድን ነው?
- ከአጠቃላይ የቃሉ አገባብና አጠቃቀም አንጻር /ሉቃ. 6፡37፣ ሮሜ 14፡1/
- ከህግ አንጻር /ዘዳግ. 17፡8-10፣ 1 ሳሙ. 4፡18፣ ኢሳ. 28፡6፣ ሐዋ. 25፡6-12/
- ከሞራል አንጻር /1 ሳሙ. 2፡12/
- ከመፅሐፍ ቅስዱስ/ከእግዚአብሔር አንጻር /ኤር. 17፡10፣ መዝ. 98፡8-10/
3) የፍርድ ወንበርስ ምንድን ነው? /ማቴ. 23፡2-3፣ ዮሐ. 19፡12-13/
|| የጌታ ራት ሥርዓት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 2፡42
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 22፡19 1 ቆሮ 11፡24-25፣ ማቴ. 26፡26-28 ማር 14፡24፣ ሉቃ. 22፡20፣ ሮሜ 3፡25፣ ሮሜ 5፡9፣ ራዕይ 1፡5፣ ሐዋ. 20፡28፣ ዕብ. 9፡14
|| አሥሩ በረከቶች|| በሚል ርዕስ በወንድ ግዛቸው አይካ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ መዝ. 89፡20-2 4
አንደበታችንን እንቆጣጠር - እግዚአብሔርንም እንፈልግ!
በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 18፡21፣ 30፡24-25
"ፍለጋችን መንፈስ ቅዱስ ይሁን!" በሚል ርዕስ በፓስተር ኤርሚያስ ታደሰ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። (ፓስተር ኤርሚያስ በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ ክልል፣ የገነት ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ሲሆን፣ 48ኛውን ዓለም አቀፍ የጴንጤቆስጤያዊያን ኮንፍረን ለመካፈል ወደ ሄልስንኪ ከተማ ከመጡ አገልጋዮች አንዱ ነው።)
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 1፡8
"የእግዚአብሔር የበቀል ቅባት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ነገ. 19፡15-16፣ 2 ነገ. 9 እና 10
"የነጻነትና የፍቅር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 11:28-30፣ 1 ቆሮ. 13፡1-7፣ ማቴ. ዘሌዋ. 19፡17- 18፣ ገላ. 5፡13-15
ርዕስ፡ የእግዚአብሔር የተቀመባቸው ታላላቅ እናቶች፡ -
የእምነት ርምጃ የወሰዱ 3 እናቶች፡
1) ሱናማዊት ሴት - 2 ነገ 4፡8-37 2) ንግሥት አስቴር - አስ. 1-103) የጌታ እናት ማሪያም - ሉቃ. 1፡26-38/ ማቴ. 1፡18-24፣ ዘዳ. 22፡23-24
በእናቶች ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
ርዕስ፡ የእግዚአብሔር የተቀመባቸው ታላላቅ እናቶች፡ -
ሞትን የከለከሉ 3 ሴቶች
1) ሲፓራ - የሙሴ ሚስት /ዘጸ. 2፡21፣ 4፡24-27፣ ዘፍ 17፡7-12/
2) ዲፖራ - ነብዪትና የሌፊዶት ሚስት /1.መሳ. 4፡1-3፣ 5፡/
3) አቢግያ - የናባል ሚስት /1 ሳሙ 25/
"በፍቅሩ መንግሥት ውስጥ መኖር!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ዮሐንስ 3፡1
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ዮሐንስ 4፡16፣ ኤፌ 3፡13-17፣ ገላ. 5፡22-23
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days