
Sign up to save your podcasts
Or


መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 7ኛው ክፍል።
መንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሠሩ ኀጢአቶች፦
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት አምስተኛው ክፍል።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ማቴ. 12፡33-37፣ ምሳሌ 18፡21፣ 13፡3፣ 12፡18፣ 15፡1፣ 16፡24፣ ቆላስይስ 4፡6፣ ኤፌሶን 4፡29፣ ዘጸዓት 20፡7፣ ዘዳግም 18፡19-22፣ መዝሙር 141፡3፣ ያዕቆብ 1፡26 /
"የአባካኙ ልጅ የውድቀት ቁልቁለት" በአባቶች ቀን በወንድም የሺጥላ ደገፉ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 15፡11-32
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 6ኛው ክፍል።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 16፡7-11
መንፈስ ቅዱስ የሚሠራባቸው 3 መንገዶች
1) ዓለምን ስለኀጢአት ይወቅሳል
2) ዓለምን ስለጽድቅ ይወቅሳል
3) ዓለምን ስለፍርድ ይወቅሳል
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ሐዋርያት ሥራ 2፡36-37፣ 4፡8-12፣ ሉቃስ 24፡25-27፣ ራዕይ 1፡17-18፣ ሐዋርያት ሥራ 5፡30-32፣ ራዕይ 12፡9፣ ራዕይ 12፡11/
የጌታ ራት መርሃ ግብር ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
መነሻ ቃል፡ 1 ቆሮንቶስ 11 ፡23-34
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት አራተኛው ክፍል።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ቆሮንቶስ 3፡16-1፣ ማቴ. 16፡26፣ ኤፌሶን 6፡5-8፣ ያዕብ 1፡27/
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 5ኛው ክፍል።
ክፍል 5፡ መንፈስ ቅዱስ የተመሰለባቸው 7 ነገሮች
1ኛ - እሳት /ሉቃስ 3፡16፣ 1 ጴጥሮስ 1፡6-7/
2ኛ - ርግብ /ማቴ. 3፡16-17፣ 11፡29/
3ኛ - ንፋስ /ሐዋሪያት ሥራ 2፡1-2/
4ኛ - ዘይት /ዘጸዓት 29፡7/
5ኛ - ውሃ /ዮሐንስ 7፡38/
6ኛ - ደመና /ዘጸዓት 13፡21፣ 2 ዜና 5፡13-14/
7ኛ - ድምፅ /ራዕይ 1፡10፣ 14፡13/
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 4ኛው ክፍል።
ክፍል 4፡ የመንፈስ ቅዱስና የአማኝ ህይወት
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 3ኛው ክፍል።
ክፍል 3፡ የመንፈስ ቅዱስ መለኮትነት/አምላክነት
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል።
ክፍል 2፡ መንፈስ ቅዱስ ማን ነው?
መንፈስ ቅዱስ ከሥላሴ አካላት አንዱ አካል ነው። አካል ማለታችን ሰብዕና አለው ማለታችን ነው። ይህም ማለት የሚከተሉት 3 ነገሮች አሉት ማለታችን ነው።
1) መንፈስ ቅዱስ ዕውቀት አለው፣ ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ ያስተምራል፣ ይመራል፣ መረዳትን ይሰጣል። /1 ቆሮ. 2፡11-14 ፣ 1 ዮሐ 2፡27፣ ነህምያ 9፡20፣ ሉቃ. 2፡26፣ ዮሐ. 16፡12-14፣/
2) መንፈስ ቅዱስ ስሜት አለው፣ ስለዚህ ያዝናል፣ ይደሰታል፣ ሐሴት ያደርጋል፣ ይመረራል። /ኤፌ. 4፡30፣ ኢሳ. 63፡9-10፣ ሉቃ. 10፡21/
3) መንፈስ ቅዱስ ፈቃድ አለው፣ ስለዚህ ሰዎችን ለዓላማው ይለያል፣ ይልካል፣ ይከለክላል፣ ይፈቅዳል፣ ይሰጣል፣ /ሐዋ. 13፡1-4፣ 16፡6-7፣/
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days