Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Download on the App Store

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland episodes

  • 395 || የምታመሰግኑ ሁኑ! || በፓስተር ሰሎሞን ጨልጌ

    በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ በተዘጋጀው የአምልኮና ጸሎት ኮንፍራንስ ላይ በፓስተር ሰሎሞን ጨልጌ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

    ርዕስ፡ የምታመሰግኑ ሁኑ!

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ቈላስይስ 3:15 እና ሐዋ. ሥራ 16፡25-34

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 29:1-2፣ ዘዳግም 26:19፣ 2 ሳሙኤል 22:4፣ 2 ዜና 20፡22

    41 min
  • 394 || ለሰዎች ሁሉ እንጸልይ! || በቄስ ሄኖክ ጋሻው

    "ለሰዎች ሁሉ እንጸልይ!" በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ በተዘጋጀው የአምልኮና ጸሎት ኮንፍራንስ ላይ በቄስ ሄኖክ ጋሻው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

    ርዕስ፡ ለሰዎች ሁሉ እንጸልይ!

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጢሞቴዎስ 2፡1-8

    ሀ) በቅድሚያ ለሰዎች ሁሉ መጸለይ የሚገባን ለምንድን ነው?

    1. በእውነተኛ መንፈሳዊ ህይወት እንድንኖር ነው
    2. በቅድስና ሁሉ እንድንኖር ነው
    3. በሰላምና በጸጥታ እንድንኖር ነው
    4. እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ስለሆነ ነው

    ለ) ለሰዎች ሁሉ ስንጸልይ ጸሎታችን እንዴት ይሁን?

    1. የልመናን ጸሎት እንጸልይ
    2. የምልጃ ጸሎት እንጸልይ
    3. የምሥጋናን ጸሎት እንጸልይ


    33 min
  • 393 || ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ! || በቄስ ሄኖክ ጋሻው

    በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ በተዘጋጀው የአምልኮና ጸሎት ኮንፍራንስ ላይ በቄስ ሄኖክ ጋሻው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

    ርዕስ፡ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ!

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃ. 22፡39-46

    በፈታኝ ጊዜ እንዴት እንጸልይ?

    1. በዝግጅት እንጸልይ (22፡39)
    2. በግል በትህትና እንጸልይ (22፡41)
    3. የእግዚአብሔር ፍቃድ እንዲሆን እንጸልይ (22፡42)
    4. በትጋት እንጸልይ (22፡44)

    40 min
  • 392 || መንፈስ ቅዱስ || ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

    መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል።

    ክፍል 1፡ መግቢያ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ዮሐንስ 7:37-38፣ ዘፍጥረት 1:2፣ ራዕይ 22፡17፣ ኢዮብ 33፡4፣ ዮሐ. 16፡7-15፣ ሉቃስ 24:49/  

    41 min
  • 391 || ምስክሮቼ ናችሁ፣ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ! || በወንድም አብርሃም ፈንተ

    የወንጌል ሥርጭት አስፈላጊነትን አስመልክቶ በወንድም አብርሃም ፈንተ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።


    ርዕስ፡ ምስክሮቼ ናችሁ፣ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ!

    1. የእግዚአብሔር ጉዳይ በምድር ምንድን ነው?
    2. የምንመሰክረው ወንጌል ምንድን ነው?
    3. እንዳንመሰክር የሚያደርገን ምንድን ነው?
    4. ምስክር መሆን ምንን ይጠይቃል?
    5. ለምንስ እንመሰክራለን?


    የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ጴጥሮስ 1፡3-4፣ ኢሳ. 43፡10-12፣ 44:8፣ ሮሜ 1፡16፣ ዮሐ. 1፡45፣ ሐዋ. ሥራ 8፡45፣ ኤር. 23፡29፣ ሕዝ. 11፡19-20፣ ማቴ. 10፡32፣ ኤር. 2፡32፣ ራዕይ 1፡9፣ 2 ነገ. 5፡2-3፣ ዮሐ. 17፡3፣ ሐዋ. ሥራ 1፡1-2፣ ማር. 16፡14-20

    57 min
  • 388 || እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

    "እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘዳ 33፡26

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ቆሮ 10፡1-13፣ 1 ነገ 2፡1-4፣ 1 ዜና 28፡20/

    43 min
  • 387 || እግዚአብሔር ምንን ይወዳል? || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

    "እግዚአብሔር ምንን ይወዳል?" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል 1።

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 8፡7-36

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ዮሐ. 3፡16፣ ዘዳ. 7፡9፣ መዝ. 11፡7፣ 37፡28፣ 146፡8፣ 103፡11፣ 2 ቆሮ. 9፡6-7/

    41 min
  • 386 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

    "የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ሁለተኛው ክፍል።

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10

    ክፍል 2፡ መግቢያ - መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጡ መጪ የፍርድ ሂደቶች፦

    1. የክርስቶስ የፍርድ ወንበር /2 ቆሮ. 5፡10፣ ሮሜ 14፡10፣ 1 ተሰሎ. 4፡16-17፣ ማቴ. 24፡36-44፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15/
    2. የአህዛብ ፍርድ /ማቴ. 25፡31-46/
    3. የነጩ ዙፋን ፍርድ /ራዕይ 20፡11-15/
    47 min