
Sign up to save your podcasts
Or


"የተሰወረ ጥበብና የዕውቀት መዝገብ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ኢሳያስ 53፣ ማቴ. 13፡53-57፣ ሉቃስ 9፡3-6፣ ዕብራውያን 5፡7-10፣ ሮሜ 8፡9-14 /
"የተሰወረ ጥበብና የዕውቀት መዝገብ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ቆላስይስ 2፡1-5
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 11፡27-30፣ ዮሐ. 3፡29-30፣ ምሳሌ 11፡1-3፣ 22፡3-4፣ ያዕቆብ 4፡9-10
መታሰቢያ - በጌታ ራት መርሃ ግብር ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት!
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ / ዘጸዓት 12፡1-14፣ ሉቃ. 22፡14-20 1 ቆሮ. 11፡23-32/
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት አሥረኛውና የመጨረሻው ክፍል።
ክፍል 10፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 5) የክብር አክሊል
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ጴጥሮስ 5፡1-4፣ 1 ጢሞ. 3፡1፣ ራዕይ 3፡11፣ 1 ጴጥሮስ 4፡7-11/
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ዘጠነኛው ክፍል።
ክፍል 9፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 4) የጽድቅ አክሊል
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /2 ጢሞ. 4፡6-8 ፣ 1 ጴጥ. 2፡11፣ ዮሐ. 14፡1-4፣ ዕብ. 11፡8-16፣ 1 ቆሮ. 15፡19፣ ሮሜ 4፡3፣ ያዕ. 2፡23/
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ስምንተኛው ክፍል።
ክፍል 8፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 3) የደስታ አክሊል
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ተሰ. 2፡17-20፣ ዳንኤል 12፡2-3፣ ፊል. 4፡1፣ ኢሳ. 52፡7/
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ሰባተኛው ክፍል።
ክፍል 7፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 2) የህይወት አክሊል
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 3፡10-15
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ያዕቆብ 1፡12፣ 2 ጢሞ. 3፡11-14፣ ዮሐ. 15፡18-21፣ 1 ቆሮ. 10፡13፣ ፊል. 1፡29-30፣ ማቴ. 10፡28፣ ሐዋ. ሥራ 9፡16፣ ፊል. 3፡10/
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ስድስተኛው ክፍል።
ክፍል 6፡ ክርስቲያኖች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 1) የማይጠፋ አክሊል
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 3፡10-15
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ራዕይ 3፡11፣ ማቴ. 25፡14-18፣ 6፡1፣ 7፡21-23፣ 1 ቆሮንቶስ 9፡ 24-27፣ ዕብራዊያን 12፡1-3/
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 9ኛው ክፍል።
ስለመንፈስ ቅዱስና ጌታ ኢየሱስ 5 ነጥቦች፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ሉቃ. 1፡26-36፣ 3፡21-22፣ ማቴ 4፡1-3፣ ሉቃ. 4፡1-2፣ ሐዋ. 10፡38፣ ሮሜ 8፡9-11/
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 8ኛው ክፍል።
በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅና መንፈስ ቅዱስን መሞላት፡
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ማቴ. 3፡11፣ ማር. 1፡7-8፣ ሉቃ. 3፡16፣ ሐዋ. ሥራ 1፡4-5፣ 11፡15-17፣ 1 ቆሮ. 12፡13፣ ኤፌ. 1፡10-13፣ 1፡14፣ ሮሜ 8፡14-17፣ ኤፌ. 5፡18፣ ሐዋ. ሥራ 4፡7-10፣ 4፡29-31፣ ዮሐ. 7፡37-39/
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days