
Sign up to save your podcasts
Or


"ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉም ይበልጣል!" በሚል ርዕስ በወንድም ሞግስ ሙላቱ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 3፡23-29
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 12:41-42፣ ማርቆስ 5፡35-36፣ ሉቃስ 5:3-6፣ ዮሐንስ 5:6-9፣ ዮሐንስ 11:21-23
"ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ቃለ እግዚአብሔር።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ 15
ቅዱሳት መጻሕፍት ስለክርስቶስ ኢየሱስ ምን ይላሉ?
"የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን" በሚል ርዕስ በወንድም ወሰን ባጫ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት።
"የቤተ ክርስቲያን ትራንፎርሜሽን" በሚል ርዕስ በወንድም ወሰን ባጫ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
"አትጨነቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጴጥሮስ 5፡7
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍጥረት 15፡ 4፣ ፊልጵስዩስ 4፡6፣ ሉቃስ 1፡37፣ ማቴዎስ 6፡25-26፣ ኤርምያስ 17፡7-8
"ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍጥረት 18፡1-14፣ ማቴዎስ 19፡16-30፣ ሉቃስ 1፡23-38
"ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 3ኛው ክፍል።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡7
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቲቶ 2:11-14፣ ገላትያ 5:22-23፣ 1 ሳሙኤል 24:5-7፣ ሐዋርያት ሥራ 3:12 እና መዝሙር 19:14
"ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡7
"እግዚአብሔር የሰጠን መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡1-7
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days