
Sign up to save your podcasts
Or


መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል አንድ
በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "መንፈሳዊ ውጊያ" በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል።
ቀን 2 - ሐሙስ የጠዋት መርሃ ግብር
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18
ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? - ክፍል አንድ
በኩምላ ስዊድን በተዘጋጀው የሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁ ጸጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል።
ቀን 1 - ረቡዕ የምሽት ክፍለ ጊዜ
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴዎስ 16፡13-20
"የእግዚአብሔር ቃል!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሳ የቀረ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል 1።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 28፡19-20፣ ሐዋሪያት ሥራ 2፡38፣ 2 ጢሞቴዎስ 3፡16፣ ዕብራዊያን 6፡18፣ ምሳሌ 10፡30፣ መዝ. 18፡30፣ 1 ጴጥሮስ 1፡25፣ ምሳሌ 30፡24-28፣ መዝሙር 119፡41
"የጌታ ራት መሠረታዊ ሐሳቦች" በጌታ ራት ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃስ 22፡19፣ 1 ቆሮ 11፡23-26፣ ማቴ 26፡28፣ ማርቆስ 14፡24፣ ሐዋ. 20፡28፣ 1 ጴጥሮስ 1፡18-19፣ ኤፌ. 2፡13-16፣ ዕብ 9፡14
"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሦስተኛው ክፍል።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40
ሌሎች ክፍሎች፡ 1 ጢሞቴዎስ 3:15-16፣ ዮሐንስ 4:23-24፣ እና ማቴዎስ 15:7-9
"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40
ሌሎች ክፍሎች፡ ዮሐንስ 8:42-47፣ ሮሜ 1:18-20፣ መዝሙር 19:1-4፣ ዮሐንስ 14:6፣ ዮሐንስ 17:17፣ ዮሐንስ 8:31-32፣ ዮሐንስ 15:26-27፣ ዮሐንስ 16:13-15
"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40
ሌሎች ክፍሎች፡ 1 ነገሥት 3፡16-28፣ ማቴዎስ 27፡19-26፣ ምሳሌ 23፡23፣ ሐዋ. ሥራ 8፡4-13፣ ማርቆስ 12፡24-27
"በመጀመሪያ እግዚአብሔር!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 1፡1-4
በእህት ለምለም የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ተሰሎንቄ 4፡13-18
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላትያ 2፡2፣ ማቴ. 25፡1-13
"ከአሸናፊዎች እንበልጣለን!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐድ ቅዱስ ክፍል፡ ሮሜ 8፡29-39
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days