"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት የመጀመሪያው ክፍል።
መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10
ክፍል 1፡ መግቢያ - የትምህርቱ ዓላማና የፍርድ ምንነት
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡
1) የትምህርቱ ዓላማ /ኤፌ. 4፡1-3፣ ሉቃ. 21፡34-36/ 2)
2) ፍርድ ምንድን ነው?
- ከአጠቃላይ የቃሉ አገባብና አጠቃቀም አንጻር /ሉቃ. 6፡37፣ ሮሜ 14፡1/
- ከህግ አንጻር /ዘዳግ. 17፡8-10፣ 1 ሳሙ. 4፡18፣ ኢሳ. 28፡6፣ ሐዋ. 25፡6-12/
- ከሞራል አንጻር /1 ሳሙ. 2፡12/
- ከመፅሐፍ ቅስዱስ/ከእግዚአብሔር አንጻር /ኤር. 17፡10፣ መዝ. 98፡8-10/
3) የፍርድ ወንበርስ ምንድን ነው? /ማቴ. 23፡2-3፣ ዮሐ. 19፡12-13/