Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Download on the App Store

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland episodes

  • 444 || የአኪጦፌል ምክር || በወንድም እምነት ካሣ

    "የአክጦፌል ምክር" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ሳሙኤል 16፡15 - 17፡1 4

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 49፡9-15 ፣ ኢሳያስ 8፡10

    32 min
  • 443 || ማንም ታናሽነትህን አይናቀው! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር)

    "ማንም ታናሽነትህን አይናቀው!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት።


    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጢሞቴዎስ 4፡11-16

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 18፡1-10፣ መዝሙር 91፡9-16፣ መዝሙር 34፡6-9፣ ዕብራዊያን 1፡12-14 እና ዘፀዓት 23፡20-23

    45 min
  • 442 || ዝግጅት || በወንድም ግዛቸው አይካ (ዶ/ር)

    "ዝግጅት" በሚል ርዕስ በወንድም ግዛቸው አይካ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 16፡1

    ዝግጅት የሚያስፈልግባቸው ሁኔታዎች

    1. ለመስዋዕትነት በእምነት መዘጋጀት (አብርሃም ይስሐቅን ለመሰዋት ተዘጋጀ) - ዘፍጥረት 22:3-8
    2. ያልታየውን ነገር አይቶ መዘጋጀት (ኖኅ መርከብን በእምነት አዘጋጀ) - ዕብራውያን 11:7
    3. የጌታን ትዕዛዝ ሰምቶ መዘጋጀት (ጋኖችን በእምነት በውሃ ሞሏቸው) - ዮሐንስ 2:7-8፣ 2 ነገሥት 4:1-7
    4. መጪውን ትውልድ ለቤቱ ሥራ ማዘጋጀት (ዳዊት መቅደስ የሚሠራበትን ሁሉ ለመጪው ሰው አዘጋጀ) - 1 ዜና 22፡1-19
    5. ለታምራት መዘጋጀት (ለፈውስ፣ ለኅጢአት ሥርየት መዘጋጀት) - ማርቆስ 2፡1-12
    6. ለወንጌል አገልግሎት መዘጋጀት - ኤፌሶን 6:15
    7. ለጌታ ቀን መዘጋጀት (እንደ ልባሞቹ ቆነጃጅት ለጌታ ምጽዓት መዘጋጀት) - ማቴዎስ 25፡1-14
    1 hr 17 min
  • 441 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 5 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ

    ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል አምስት


    በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አምስተኛውና የመጨረሻው ክፍል።


    ቀን 5 - የእሑድ ጠዋት ክፍለ ጊዜ

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 23፡39-43

    1 hr 26 min
  • 440 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 4 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ

    ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል አራት


    በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አራተኛው ክፍል።


    ቀን 4 - የቅዳሜ ምሽት ክፍለ ጊዜ

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማርቆስ 4፡35-41

    1 hr 23 min
  • 439 || መንፈሳዊ ውጊያ || ክፍል 3 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ

    መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል ሦስት

    በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "መንፈሳዊ ውጊያ" በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሦስተኛው ክፍል።


    ቀን 4፡ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ ጊዜ

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18

    1 hr 42 min
  • 438 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 3 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥልሁን ጸጋዬ

    ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል ሦስት


    በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሦስተኛው ክፍል።


    ቀን 3 - የዓርብ ምሽት ክፍለ ጊዜ

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብራዊያን 1፡1-3

    1 hr 32 min
  • 437 || መንፈሳዊ ውጊያ || ክፍል 2 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ

    መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል ሁለት

    በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "መንፈሳዊ ውጊያ" በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል።


    ቀን 3፡ የዓርብ ጠዋት ክፍለ ጊዜ

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18

    1 hr 17 min
  • 436 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 2 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ

    ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? - ክፍል ሁለት


    በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሁለተኛው ክፍል።


    ቀን 2 - የሐሙስ ምሽት ክፍለ ጊዜ

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ 1፡9-18

    1 hr 44 min
  • 435 || መንፈሳዊ ውጊያ || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || በሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ

    መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል አንድ


    በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "መንፈሳዊ ውጊያ" በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል።


    ቀን 2 - ሐሙስ የጠዋት መርሃ ግብር

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18

    1 hr 49 min