Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Download on the App Store

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland episodes

  • 286 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 14 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

    "የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት

    ክፍል 14፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18)

    በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ -

    ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13)

    2) የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ የሚያተኩረው የጸሎት ክፍል (ማቴ. 6፡ 9ሐ - 10ለ)

    ሀ) የእግዚአብሔርን ስም መቀደስ / ማቴ. 6፡9ሐ፣ ዘሌ. 11፡44፣ ኢሳያስ 8፡13/

    ለ) የእግዚአብሔር መንግሥት እንድትመጣ መለመን /ማቴ. 6፡10ሀ፣ ሮሜ 14፡17፣ ማቴ. 5፡6፣ ማቴ. 6፡33/

    ሐ) የእግዚአብሔር ፈቃድ በምድር እንዲሆን መለመን /ማቴ. 6፡10ለ፣ ሮሜ 8፡14፣ ሮሜ 12፡2

    49 min
  • 285 || የፍቅር ዕዳ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

    "የፍቅር ዕዳ አለብን!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

    መነሻ ጥቅስ፡ ሮሜ 13፡8

    መግቢያ፡ ቆላ. 2፡14፣ ገላ. 3፡13፣ 1 ቆሮ. 6፡19-20

    በክርስቶስ ነጻ የወጣን 3 ዓይነት ዕዳ አለብን፡ -

    1) የወንጌል ዕዳ አለብን ሮሜ 1፡14-15፣ ሐዋ. 9፡1-19

    2) ለጌታ ተለይተን በቅድስና ህይወት የመኖር ዕዳ አለብን ሮሜ 8፡12-13

    3) ሌሎችን የመውደድ ዕዳ አለብን ሮሜ 13፡8፣ ሮሜ 15፡24-27

    ማቴ. 18፡21-35

    58 min
  • 284 || ክቡር የሆነው እምነትና ተስፋችን! || በእህት ለምለም ጌታቸው

    "ክቡር የሆነው እምነትና ተስፋችን!" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ /2 ጴጥሮስ 1፡1-11/

    ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ጴጥሮስ ከምዕራፍ 1-5፣ ዮሐ. 21፡15-22፣ ኤርሚያስ 32፡17-19፣ ምሳሌ 2፡6፣ ገላቲያ 5፡22-23/

    45 min
  • 283 || የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!/እግዚአብሔርን ፍራ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

    "እግዚአብሔርን ፍራ/የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 2

    መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ፡ መክብብ 12፡1 3-14

    እግዚአብሔርን ስለመፍራት 10 ነጥቦች፡ -

    1) እግዚአብሔርን ፍራ የሚለው ትዕዛዝ ለእግዚአብሔር ህዝብ የተሰጠ ነው /1 ጴጥሮስ 2፡17፣ ዘዳግም 6፡13፣ ዘዳግም 10፡20/

    2) እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው /ምሳሌ 1፡7፣ መዝሙር 111፡10፣ 1 ቆሮንቶስ 1፡20-25/

    3) እግዚአብሔርን መፍራት የምንማረውና የምናድግበት ነገር ነው /ዘዳግም 17፡19-20፣ ዘዳግም 31፡13/

    4) እግዚአብሔርን መፍራት የሚታይ ነገር ነው /ዘፍጥረት 20፡9-11/

    5) እግዚአብሔርን መፍራት ከኃጢአት መራቅ ነው /ኢዮብ 28፡28/

    6) እግዚአብሔርን መፍራት ክፋትን ይጠላል /ምሳሌ 8፡13/

    7) እግዚአብሔርን መፍራት በኃጢአተኛ አይቀናም /መዝሙር 73፡1-28፣ ምሳሌ 23፡17-18/

    8) እግዚአብሔርን መፍራት የእግዚአብሔርን ቃል ያስቀድማል /ምሳሌ 1፡29-31/

    9) እግዚአብሔርን መፍራት በደልና በሰው ፊት ማድላት የለውም /2ዜና 19፡6-9/

    10) እግዚአብሔርን መፍራት ከህይወት ሊጠፋ ይችላል /ኢዮብ 15፡4/


    1 hr 16 min
  • 279 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 13 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

    "የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት

    ክፍል 13፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18)

    በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ -

    ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13)

    1) የጸሎት መግቢያ (6፡ 9ሐ)

    ሀ) የእግዚአብሔርን አድራሻ በመናገር ይጀምራል / መዝሙር 11፡4፣ 103፡19/

    ለ) በእግዚአብሔርና በእኛ መካከል ያለውን ግንኙነት ይገልጻል / ዮሐ. 1፡12፣ ሮሜ 8፡15፣ ገላቲያ 4፡6፣ ማርቆስ 14፡36 /

    57 min