Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Download on the App Store

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland episodes

  • 267 || የ2023 የፋሲካ ኮንፍራንስ || ለእግዚአብሔር ሰው ሁን! || በወ/ዊ ግርማ ሞሎሮ

    የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ የመጀመሪያው መርሃ ግብር

    ርዕስ፡ ለእግዚአብሔር ሰው ሁን!


    መነሻ የመጽሕፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ነገሥት 2፡1-4 / 1 ጢሞቴዎስ 6፡11


    ለእግዚአብሔር ሰው የመሆን ምንነት፡ መዝ. 89፡20 / ሐዋ. 13፡22


    ለእግዚአብሔር የተገኙ ሰዎች ልዩ መለያዎች፡ -

    1) ቃሉን የመታዘዝ ህይወት ይታይባቸዋል - 1 ተሰሎንቄ 2፡13 / ኢሳያስ 66፡2

    2) የእግዚአብሔር አብሮነት መለያቸው ነው - 2 ነገሥት 4፡9 / 1 ጢሞቴዎስ 6፡11

    3) የእግዚአብሔር ባህሪ በግልጽ ይነበብባቸዋል - ኤፌሶን 4፡23-24 / ሮሜ 8፡29

    4) የማያሻማና ግልጽ የሆነ መለኮታዊ ራዕይ አላቸው - ሐዋ. 26፡18-1


    1 hr 20 min
  • 263 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 10 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

    "የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት

    ክፍል 10፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 4a) የእግዚአብሔርን ቃል መሞላት (ቆላ. 3፡16)

    በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ -

    0) ስለመሞላት አጭር መግቢያ

    የእግዚአብሔርን ቃል የመሞላት ፋይዳዎች፡ 

    1) አዲሱ ማንነታችን የሚገነባው በቃሉ ነው! ቆላ. 3፡10-11/

    2) አሮጌው ማንነታችን የሚወገደው በቃሉ ነው! ማቴ. 12፡35/ 1 ጴጥ. 2፡1-3/ ኤፌ. 4፡22-24/ ቆላ. 3፡8-9/ 

    3) ዲያብሎስን መቃወም የምንችለው በቃሉ ነው! ኤፌ. 6፡11፣ 17/ 2 ቆሮ. 2፡11/ ማቴ. 4፡1-12/ 


    46 min
  • 262 || ስሙኝ! || በእህት አሰገደች ጌታቸው

    "ስሙኝ!" በሚል ርዕስ በእህት አሰገደች ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 


    መነሻ ጥቅስ፡ ኢሳ 46፡3 "እናንት የያዕቆብ ቤት ሆይ፤ የእስራኤል ቤት ቅሬታ ሁሉ፣ ከተፀነሳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የያዝኋችሁ፣ ከተወለዳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የተሸከምኋችሁ ስሙኝ።"

    መልዕክቱ የተመሠረተበት ክፍል፡ ዘፍጥረት ምዕራፍ 6

    የመልዕክቱ ፍሬ ሐሳቦች/ እግዚአብሔርን ስለመስማት ከኖኅ ህይወት የምንማራቸው 4 ነጥቦች፡ - 

    1. ኖኅ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ። ዘፍ. 6፡9 / ማቴ. 22፡37-38 / መዝ. 119፡9
    2. ኖኅ በእግዚአብሔር ታመነ። ዘፍ. 6፡13 / ዕብ. 11፡6 / መዝ. 146፡11 
    3. ኖኅ የሰማውን የእግዚአብሔር ቃል ታዘዘ። ዘፍ. 6፡14-22 / መዝ. 112፡1-10 / 1 ቆሮ. 3፡11-13 
    4. ኖኅ እግዚአብሔርን ጠበቀ። ኢሳ. 40፡31 / ማቴ. 24፡37-44  


    5. 30 min
    6. 261 || በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ መዳናችሁን ፈጽሙ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

      "በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ መዳናችሁን ፈጽሙ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 


      የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊል. 2፡12/ ፊል. 2፡ 1-5/ ኢሳ. 66፡2/ ምሳ. 1፡7/ 1 ዮሐ. 1፡8-9/ ዕብ. 12፡2/

      57 min
    7. 259 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 9 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

      የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት 

      ክፍል 9፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 3) በአዕምሮ መታደስ (ሮሜ 12፡2)

      በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - 

      0) የቀደሙት 8 ክፍል አጭር ክለሳ

      1) ማደስ/ዕድሳት ምንድን ነው? 

      2) አዕምሮ በመጽሐፍ ቅዱስ 

           1) የሐሳብና የውሳኔ ማዕከል ነው (መዝ. 36፡1-4፣ ዳን. 1፡8)

           2) የመንፈሳዊ ውጊያ የጦር ሜዳ ነው (ዘፍ. 3፡4-6፣ 6፡10-11፣ ማቴ. 15፡18-20፣ ቆላ. 3፡1-2)

      3) አዕምሮን ማደስ የሚያስፈልገው ለምንድን ነው? (ሮሜ 12፡2፣ ኤፌ. 2፡10፣ ዘፍ. 1፡27፣ ኤፌ 4፡17-32)

      4) አዕምሮን የማደሻ መንገዶች

            1) የእግዚአብሔርን ቃል መሞላት (ቆላ. 3፡16)

            2) በጸሎት መትጋት (ኤፌ. 6፡18፣ 1 ተሰሎ. 5፡16-18፣ 1 ጴጥ. 4፡7)

            3) የራስን ሐሳብ መመርመር (መዝ. 4፡4)

      1 hr 2 min