
Sign up to save your podcasts
Or


"ወንጌላችን ኢየሱስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ ትምህርት ክፍል ።
በዚህ ክፍል የተነሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ሮሜ 1፡1-7/ ሐዋ. 9፡1-17/ ሉቃ. 24፡25-2፣ 45/ ገላ. 3፡8-9/ ገላ. 1፡11-17/ ሐዋ. 13፡1-3/
የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት
ክፍል 8፡ የጌታ መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 2) በእግዚአብሔር ጸጋ መደገፍ
በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡-
1. ጸጋ ምንድን ነው?
2. ደጋ በአማኝ ህይወት ያከናወናቸው 2 ነገሮች
3. ክርስቶስን በመከተል ህይወት የጸጋ ሚና
2. መማር የሚገባንን ያስተምረናል
3. የተሰጠንን አገልግሎት በትጋት እንድናገለግል ይረዳናል
4. ስለክርስቶስ መከራንና የሥጋ ድካምን እንድንቋቋም ይረዳናል
5. የተሟላና የሚካፈል ኑሮ እንዲኖረን ይረዳናል
በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቲቶ 2፡11-12/ ኤፌ. 2፡8/ ሮሜ. 3፡23-24/ ሮሜ. 15፡1-2/ 1 ጢሞ. 6፡9-10/ 2 ጢሞ. 1፡7/ 1 ዮሐ. 2፡28-29/ 2 ጴጥ. 1፡3/1 ቆሮ. 15፡10/ 2 ቆሮ. 12፡9-10/ 2 ቆሮ. 9፡8/
"ለልጆቻችሁ ምን እየሰጣችሁ ነው?" በሚል ርዕስ፣ በአባቶች ቀን ለአባቶች በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ መልዕክት!
የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት
ክፍል 7፡ የጌታ መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - ለመንፈስ ቅዱስ ምሪት ራስን ማስገዛት
በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡-
የጌታን መንገድ በመከተል ሂደት የመንፈስ ቅዱስ ሚናዎች፡ -
በዚህ ክፍል የተዳሰሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 8፡12-17/ ዮሐ. 3፡5-6/ ኤፌ. 1፡13/ ዮሐ. 14፡15-26/ ዮሐ. 16፡5-15/ ሐዋ. 1፡7-8/ ሐዋ. 8፡26-40/ ሮሜ 8፡26-27/
"እግዚአብሔር ለምን ጠራን?" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ራዕ. 5፡9-14/ 1 ጢሞ. 1፡5/ ዘጸ. 4፡10-17/ ሉቃ. 1፡55
"ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዷል" በሚል ርዕስ የጌታን ራት አስመልክቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ - ዘጸ. 1 2፥1-51/ ሉቃ. 22፡7-20/ 1 ቆሮ. 5፡6-8/ ሮሜ 3፡23-26/ ሮሜ 5፡8-9/ ዕብ. 9፡14/ 1 ዮሐ. 1፡7/ ሉቃ. 22፡19/ ዕብ. 1፡1-3/ ዮሐ. 3፡16
242_ተስፋ አንቆርጥም በፍርዱ መሰረት(ቄስ)
(በእስያ ስለ ደረሰብን መከራችን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እንወዳለንና፤ ስለ ሕይወታችን እንኳ ተስፋ እስክንቆርጥ ድረስ ከዓቅማችን በላይ ያለ ልክ ከብዶብን ነበር፤ )2ቆሮ1:8
(… ተስፋ እንዳንቆርጥ ፣ቁጥር:13 … አመንኩ ስለዚህም ተናገርኩ ቁጥር 18 የሚታየው የጊዜው ነውና የማይታየው ግን የዘላለም ነው። )2ቆሮ4፡1-18
(እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ) ፊሊ 3:10-11
241_ ታናሽ መንጋ በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)
ዳሩ ግን መንግሥቱን ፈልጉ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
አንተ ታናሽ መንጋ፥ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ።ሉቃስ 12:31-32
እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም። ኤፌ 2:19
ነገር ግን አንተ ባሪያዬ ያዕቆብ ሆይ፥ አትፍራ፥ አንተም እስራኤል ሆይ፥ አትደንግጥ፤ እነሆ፥ አንተን ከሩቅ ዘርህንም ከተማረከባት ምድር አድናለሁ፤ ያዕቆብም ተመልሶ ያርፋል ተዘልሎም ይቀመጣል፥ ማንም አያስፈራውምም።ኤር 46:27
240_እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ማነው? በዘገዬ መኮንን (ወንጌላዊ)
ዋና መነሻ ሃሳብ የመጽሃፍ ቅዱስ ምእራፍ ዘፍ 20:1-18 በሙሉ
እግዚአብሔርን መፍራት የምንማረው:የምናሳድገው እና የምንለማመደው ነው::
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ማን ነው? በሚመርጠው መንገድ ያስተምረዋል። መዝ 25:12
በጥሞና ሊሰሙት የሚገባ::
239_በአንደበታችን ሃይል ይህንን ዘመን እንለፍ በእምነት ካሳ(ወንድም)
ሰው ከአፉ ፍሬ መልካምን ይበላል፤... ምሳሌ 13:2
እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው፣መስማትም በእግዚአብሄር ቃል ነው። ሮሜ 10፡ 17
የእ/ርን ቃ እናውጅ ንግግር ወደ ሃሳብ ፤ሃሳብም ወደ ተግባር ያድጋልና፤..
ዮሐ 1:12 ዮሐ 3:16 ዮሐ 3:18 ሉቃ 10:19
ሮሜ 3:24 ሮሜ 8:1 ሮሜ 8:11 ሮሜ 8:17
ሮሜ 8:37 1ቆሮ 6:11 2ቆሮ 2:14
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days