Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Download on the App Store

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland episodes

  • 238 || እግዚአብሄር ያላለውን የሚል የሚፈጽምስ ማነው? || እህት ለምለም ጌታቸው (ሲ/ር)

     እግዚአብሄር ያላለውን የሚል :የሚፈጽምስ ማነው (ሲ/ር ለምለም ጌታቸው)

    ሰቆ 3:25-37  ... ጌታ ያላዘዘውን የሚልና የሚፈጽም ማን ነው?

    ዘፍ 38 :1-11...ይሁዳም ምራቱን ትዕማርን፦ ልጄ ሴሎም እስኪያድግ ድረስ በአባትሽ ቤት መበለት ሆነሽ ተቀመጪ አላት፤ እርሱ ደግሞ እንደ ወንድሞቹ እንዳይሞት ብሎአልና። ትዕማርም ሄዳ በአባትዋ ቤት ተቀመጠች።

    1ሳሙ 16:1-13  ሳሙኤልም እሴይን፦ የቀረ ሌላ ልጅ አለህን? አለው

    መዝ 27:10  አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።

    49 min
  • 237 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 6 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

    የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት

    ክፍል 6፡ የጌታ መንገድ ባህሪያት፡ በመበተን መሰብሰብ

    በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡-

    1) ልግስናና ዘላለማዊ ፋይዳው

    2) ልግስናና እውነተኛ ኃይማኖት

    3) 7 የልግስና መሠረታዊ ምክንያቶች 

    በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 13፡1-17/ መዝ. 112፡9/ ማቴ. 25፡34-36/ ያዕ. 2፡27/ 2 ቆሮ. 9፡6-12/ ማቴ. 19፡21/ 2 ቆሮ. 8፡1-5/ 

    1 hr 6 min
  • 236 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

    የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት

    ክፍል 5፡ የጌታ መንገድ ባህሪያት፡ በክፉ ፈንታ መልካምን መመለስ

    በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡-

    1) ክፉን በመልካም ስለመመለስ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

    2) በክፉ ፈንታ መልካምን ስለመመለስ የጌታ ምሳሌነት 

    3) ክፉን በክፉ መመለስ የማይገባን ስለምንድን ነው?

    በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 13፡1-17/ ሮሜ 12፡17-21 (ምሳሌ 25፡21-22)/ 1 ተሰ. 5፡15/ ሉቃ. 22፡63-65/ ሉቃ. 23፡34/ ማቴ. 5፡44 (ኢሳ. 53፡12)/ ማቴ. 5፡44-45ሀ/ 1 ጴጥ. 3፡9/ ኤፌ. 4፡31-32 

    59 min
  • 235 || የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መልዕክት በኮንቱላ ኅብረት በነበረው የአንድነትና የይቅርታ ጊዜ

    በዚህ ጊዜ፡ ወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የኢትዮጵያ ክርስቲያን ኅብረት ቤተ ክርስቲያንን ወክሎ አጠቃላይ መልዕክት አስተላልፎ ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን፣ በዕለቱ የነበሩት ሽማግሌዎች ወንድም ያቬሎ ናታዬና ወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) በተሰጣቸው ጊዜ በራሳቸው አጭር መልዕክት አስተላልፈው ይቅርታ ጠይቀዋል። 

    20 min
  • 234 || የጌታ ራት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

    "የጌታ ራት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 

    ጌታ በሰጠን የመታሰቢያ ሥርዓት ውስጥ እንድናስተውል የሚፈለጉ 3 ነጥቦች። 

    1) መታሰቢያ መሆኑን እንድናስብ፡ ሉቃ. 22፡ 17-19፣ 1 ቆሮ. 11፡24-25፣ 

    2) አዲስ ኪዳን መሆኑን እንድናስብ፡ ማቴ. 26፡28፣ ማር. 14፡24፣ ሉቃ. 22፡20፣ ሮሜ 3፡25፣ 1 ጴጥ. 1፡18-19፣ ራዕ. 12፡11 

    3) ስለመዋደድ፣ ስለአንድነትና ስለፍቅር እንድናስብ፡ ዮሐ. 13፡ 1-38

    የጌታ ራት መውሰድ የማይገባው ማን ነው? 1 ቆሮ. 11፡27 

    1 hr 4 min
  • 231 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 8 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

    "የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 8ተኛውና የመጨረሻው ክፍል።

    የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 3፡14-22 

    ይህ ክፍል ለሎዶቂያ ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል።

    በክፍሉ ውስጥ የተመለከቱ 7 ነጥቦች፡

    1) መግቢያ ስለ ሎዶቂያ ከተማ

    2) ጌታ ራሱን የገለጠበት መንገድ (3፡14) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 1፡1-3፣ ምሳሌ 8፡22-31  

    3) የነቀፋ ቃል (3፡15,16)

    4) የተግሳጽ ቃል (3፡17)

    5) የምክር ቃል (3፡18) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ኢሳ.9፡6 

    6) የማበረታቻ መልዕክት (3፡19-20)

    7) ድል ለመንሳት የቀረበ የጥሪ መልዕክት (3፡21-22) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል 2 ጢሞ. 4፡7 

    1 hr 23 min