Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Download on the App Store

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland episodes

  • 256 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

    "ጸንታችሁ ቁሙ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ክፍል 2።

    "ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ ዳግመኛም በባርነት ቀንበር አትጠመዱ።" (ገላ. 5፡1)

    በዚህ ክፍል የሚከተሎት ርዕሰ ጉዳዮች ተዳሰዋል፡ - 

    • በምን በምን ጉዳይ መጽናት ይገባናል? 
    • 1) በእምነት መጽናት ይገባናል! (ቆላ. 2፡5 ፣ ዕብ. 11፡27) 

      2) በፍቅር መጽናት ይገባናል! (1 ቆሮ. 13፡7 ፣ ኤፌ. 3፡16-17 ፣ ቲቶ 2፡2) 

      3) በትዕግሥት መጽናት ይገባናል! (ያዕ. 5፡11 ፣ 2 ጢሞ. 2፡24)

      4) በመከራ መጽናት ይገባናል! (ዕብ. 12፡1-3 ፣ ያዕ. 1፡12)

      5) በአገልግሎት መጽናት ይገባናል! (2 ጢሞ. 4፡2)

      6) በጸጋ መጽናት ይገባናል! (ዕብ. 13፡9)

      7) በጸሎት መጽናት ይገባናል! (ሮሜ 12፡12)

      • እንድንጸና የሚረዱን ነገሮች፡ -  
      • 1) በእግዚአብሔር ላይ መደገፍ (1 ሳሙ. 2፡1 ፣ መዝ. 37፡23 ፣ 1 ዜና 17፡14)

        2) በእዚአብሔር ቃል ላይ ህይወታችንን በመመሥረት (ማቴ. 7፡ 24-27)

        3) በጸሎት መትጋት (ማቴ. 24፡36-44)

        4) በመልካም ምክር (ምሳ. 15፡22 ፣ 19፡21 ፣ 20፡18)

        5) መንፈሳዊ ኅብረት ውስጥ በመሆን (1 ቆሮ. 12፡4-11 ፣ መዝ. 133፡1 >)


        1 hr 6 min
      • 255 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

        "ጸንታችሁ ቁሙ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ክፍል ። 

         "ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ ዳግመኛም በባርነት ቀንበር አትጠመዱ።" (ገላ. 5፡1) 

        በዚህ ክፍል ጥቅም ላይ የዋሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላ. 2፡11-13/ ገላ. 3 እና 4/ ማቴ. 10፡22/ ማቴ. 24፡13/ 1 ጢሞ. 4፡16/ ሉቃ. 8፡15/ ቆላ. 2፡5/ ዕብ. 11፡27/ 1 ቆሮ. 13፡11/ ቲቶ 2፡2/ 1 ቆሮ 13፡7


        56 min