Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Download on the App Store

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland episodes

  • 178_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 5) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)

    178_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 5)  ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)

    ክፍል 5 ከእኔ ተማሩ ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)

    5-1  እግዚአብሄርን መታዘዝ

    በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ፊሊጵ 2:8

    (እግዚአብሔርን ስንወድ ትእዛዛቱንም ስናደርግ የእግዚአብሔርን ልጆች እንድንወድ በዚህ እናውቃለን። ትእዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና፤ ...)1ዮሐ 5:3

    5-2  ማገልገልን እንማር

    (...የአሕዛብ አለቆች እንዲገዙአቸው ታላላቆቹም በላያቸው እንዲሠለጥኑ ታውቃላችሁ። በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፥) ማቲ 20: 25-26

    5-3  መጽናትን እንማር

    "ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ እያለ ይጸልይ ነበር።"ሉቃ 22:42

    "ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል። ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።"ማቲ 7:24-25

    1 hr 8 min
  • 177_ከ እኔ ተማሩ (ክፍል 4) ዘገዬ መኮንን (ወ/ዊ)

    177_ከ እኔ ተማሩ (ክፍል 4) ዘገዬ መኮንን (ወ/ዊ)

    ከክርስቶስ ምህረት ማድረግን እንማር

    እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።

    ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤

    ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። ማቲ 11:28-29

    እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

    ማቲ 28:19-20

    54 min
  • 176_ከእኔ ተማሩ ክፍል 3 // ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)

    176_ከእኔ ተማሩ ክፍል 3  // ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)

    እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።

    ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤

    ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። ማቲ 11:28-29

    46 min
  • 175_መንፈሳዊ ጽናት ክፍል 2 ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

    175_መንፈሳዊ ጽናት ክፍል_ 2  ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

    ለመጽናት ስልጠናና፣ልምምድ ውስጥ መግባት  ያስፈልጋል።

    ለመጽናት  መለማመድ ያለብን

    1)  አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ። ዘዳ6:5

    2)አትበቀልም፥ በሕዝብህም ልጆች ቂም አትያዝ፥ ነገር ግን ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤ ..ዘለዋ 19፡ 18

    እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ፣ ወደ እኔ ኑ ፣ እኔም አሳርፋችኋለሁ ።

    ቀንበሬንም በላያችሁ ተሸከሙ፣ ከእኔም ተማሩ  ፣እኔ የዋህ በልቤ ትሁት ነኝና፣ ለነፍሳችሁ ዕረፍትን ታገኛላችሁ።

    ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። ማቲ 11፡ 28-30

    1 hr 7 min
  • 174_መንፈሳዊ ጽናት ተከለ ማርቆስ ዶ/ር

    174_መንፈሳዊ ጽናት  ተከለ ማርቆስ ዶ/ር

    ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል። ማር 8:36

    ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል። ማር 8:36

    ሰው ለአላማው ሲል ይጸናል :: ነፍሴን አላጎድልም  የሌሎችም ነፍስ ሲትጎድል አላይም ያለ ማለት ነው::

    1 hr 7 min
  • 169 ከኢየሱስ መማር || ክፍል 1|| በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

    "ከእኔ ተማሩ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1። 

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ማቴ. 11፡28,29 / ሐዋ. 4፡13 / ማቴ. 17፡5 / ማር. 9፡7 / ሉቃ. 9፡35 / ሐዋ. 3፡22 / ሐዋ. 7፡37 / ሐዋ. 2፡41,42 / ቆላ. 2፡8 / 2 ዮሐ. 1፡9 / ዮሐ. 15፡13 / ሮሜ 5፡8 / ዮሐ. 13፡35 / ሮሜ 13፡10 / ሮሜ 14፤15 /  

    1 hr 13 min