ይህ መልዕክት የተመሠረተው በ1ኛ ሳሙ. 2:3 ላይ ሲሆን በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ ነው::
የመልዕክቱ ዋና ጭብጥ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብናልፍና ግራ ብንጋባ በፍጻሜው ይህ ሁሉ ለምን እንደሆነብን እግዚአብሔር ሊገልጽልን ይችላል:: ስለዚህ በጽናት መቆምና ማለፍ ይኖርብናል:: በህይወታችን ከሚሆኑ ከእያንዳንዱ ክስተቶች ጀርባ የእግዚአብሔር ልዑአላዊ አሳብና ፈቃድ እንዳለ መገንዘብ እንደሚኖርብን ለማስገንዘብ የቀረበ መልዕክት ነው::