Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.
January 07, 2019የሚሊዮኖቹ ተፈናቃዮች ዕጣ ፈንታበኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶች እስከ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ ምክንያት ሆኗል። ከተፈናቃዮች የተወሰኑት ወደ ቀድሞ መኖሪያቸው እንደተመለሱ ቢነገረም በየጊዜው በሚቀሰቀሱ ግጭቶች መፈናቀሉ ቀጥሏል። አሁንም በመጠለያ ያሉ ወደ 2 ሚሊዮን የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ቀናትን እየገፉ ይገኛሉ።...more12minPlay
December 31, 2018የዓለም ፖለቲካ በ2018እስካሁን አሸናፊ ካለ የሶሪያ መንግሥት ነዉ።ግልፅ አሸናፊ ኖረም አልኖረ፤ 12 አማፂ ቡድናትን አስቀድማ፣ በርካታ ኃያል-ሐብታም መንግሥታትን አስከትላ በ2014 በቀጥታ የዘመተችዉ ዩናይትድ ስቴትስ ተረጂ፤ ተከታዮችዋን እንደማገደች ፕሬዝደንቷ ዉጊያ አበቃ አሉ።...more16minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.