Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.
May 14, 2018ከዓለም የተነጠለችዉ የዓለም መሪትራምፕ ለዓለም ሠላም በጋራ የመቆም መርሕን እየተጣሱ፤ ዓለም አቀፍ ሥምምነት እና ዉሎችን አፍርሰዉ ሲጨርሱ ሐገራቸዉን እንዴት ሊመሯት እንዳቀዱ በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም። የእስካሁኑ እርምጃቸዉ የሐገራቸዉ የቅርብ ወዳጆን የምዕራብ አዉሮጳ ሐገራትን ጭምር ማስበርገጉ ግን ሐቅ ነዉ...more14minPlay
May 07, 2018ከሰላም ዉል ወደ ዉጊያ ቀረርቶየእስራሉ መከላከያ ሚንስትር ኤይዘር ዋይዝማን አሜሪካዊ እንግዳቸዉ ጋር ከተነጋገሩ በኋላ በጠሩት ጋዜጣዊ ጉባኤ «ከእስራኤል የጠላቶች መዝገብ ዉስጥ አንዷ ተቀነሰች» አሉ ጥቂት አመነቱ እና ቀጠሉ፤«አንድ ግን ተጨምራለች….» ጥቂት አመነቱ እና «ኢራን» አሉ።...more14minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.