Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.
April 09, 2018የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ክልከላዎች እና እስርበኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከተደነገገ ሁለት ወር ሊደፍን ነው፡፡ ስድስት ወር እንደሚቆይ የተደነገገው አዋጅ በቶሎ እንዲነሳ ከተለያዩ ወገኖች ግፊት እንደቀጠለ ነው፡፡ አዋጁን ተላልፈዋል በሚል በየቦታው ታስረው የሚገኙ ተርጣሪዎች በበኩላቸው አላግባብ ለእስር መዳረጋቸውን እና የወደፊት ዕጣ ፈንታቸውን በግልጽ መረዳት እንደተሳናቸው ይናገራሉ፡፡...more14minPlay
April 02, 2018የኃይለማርያም የስልጣን ዘመን ሲፈተሽኢትዮጵያን ለአምስት ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትርነት ያገለገሉት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ፈተና የተሞላበት የስልጣን ዘመን አሳልፈዋል፡፡ አቶ መለስ ዜናዊ በድንገት በሞት ሲለዩ የተፈጠረውን ክፍተት የመሙላት፣ ሀገሪቱን የማረጋጋት እንዲሁም በእርሳቸው የስልጣን ዘመን ለፈነዳው ህዝባዊ ተቃውሞ መፍትሔ ማበጀት ይጠበቅባቸው ነበር፡፡...more15minPlay
February 26, 2018ኢትዮጵያ፤ የየካቲት «አዚም»የካቲት 1929 አዲስ አበባ የግራዚያኒን ጭፍጨፋ አስተናግዳለች።የካቲት 1966 የረጅም ጊዜዉ ጠቅላይ ሚንስትር አክሊሉ ሐብተወልድ ሥልጣን በመልቀቃቸዉ ጨፍራለች።ሕዝባዊ ተቃዉሞ የዘመናት ያገዛዝ ሥርዓታቸዉን ያንገጫገጨባቸዉ አፄ ኃይለ ሥላሴ በአክሊሉ ምትክ እንዳልካቸዉ መኮንን ሲሾሙ አዲስ አበባ «ጉልቻ ቢቀያየር----» እያለች ጮኻለች---...more15minPlay
January 16, 2018የምሥራቅ አፍሪቃ እና የባህረ ሰላጤ ሀገራት ፖለቲካየግብጽ ፕሬዘዳንት አብዱል ፈታህ ኤል ሲሲ ባለፈው ሰኞ የኤርትራ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን በካይሮ አስተናገዱ። የኢትዮጵያዊው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ደግሞ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ የፊታችን ረቡዕ ወደ ግብጽ ያመራሉ። በሶስት ቀናት ቆይታቸውም በሀገሪቱ ፓርላማ ንግግር እንደሚያደርጉ ተዘግቧል።...more11minPlay
November 06, 2017አነጋጋሪው የሳዑዲ እስርሳዑዲ አረቢያ ከትላንት በስቲያ ምሽት ልዑላንን፣ በስራ ላይ ያሉ እና የቀድሞ ሚኒስትሮችን፣ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ባለወረቶችን በድንገት አስራለች፡፡ ከታሰሩት ውስጥ በኢትዮጵያ በርካታ የንግድ ተቋማትን የሚያንቀሳቀሱት ሼህ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ እንደሚገኙበት ተነግሯል፡፡...more12minPlay
September 11, 20172009 ዓ.ም እንዴት ይታወሳል?2009 ዓ.ም በተለያዩ ቦታዎች ተቃውሞዎች የቀጠሉበት፣ በተወሰኑ ቦታዎች ግጭቶች የነበሩበት፣ ብዙዎች ከታቃውሞ ጋር በተያያዘ የታሰሩበት በስተመጨረሻ ደግሞ መንግስት በከፈተው የጸረ-ሙስና ዘመቻ የተወሰኑ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር የዋሉበት ነበር፡፡...more19minPlay
July 18, 2016የከሸፈው የቱርክ መፈንቅለ-መንግሥት ዳፋየቱርክ መፈንቅለ-መንግስት በከሸፈ ማግስት የራቺብ ጣይብ ኤርዶኻን መንግስት በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታውቋል። የእስር እርምጃው ዛሬም ቀጥሎ 103 የጦሩ አመራሮች ታስረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤናሊ ይልድሪም 'ጉድፍ' ካሉት መፈንቅለ-መንግስት በኋላ ከሶስት ሚሊዮን በላይ ቱርካውያን የግዳጅ እረፍት ተሰጥቷቸዋል።...more12minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.