Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.
February 26, 2018ኢትዮጵያ፤ የየካቲት «አዚም»የካቲት 1929 አዲስ አበባ የግራዚያኒን ጭፍጨፋ አስተናግዳለች።የካቲት 1966 የረጅም ጊዜዉ ጠቅላይ ሚንስትር አክሊሉ ሐብተወልድ ሥልጣን በመልቀቃቸዉ ጨፍራለች።ሕዝባዊ ተቃዉሞ የዘመናት ያገዛዝ ሥርዓታቸዉን ያንገጫገጨባቸዉ አፄ ኃይለ ሥላሴ በአክሊሉ ምትክ እንዳልካቸዉ መኮንን ሲሾሙ አዲስ አበባ «ጉልቻ ቢቀያየር----» እያለች ጮኻለች---...more15minPlay
January 16, 2018የምሥራቅ አፍሪቃ እና የባህረ ሰላጤ ሀገራት ፖለቲካየግብጽ ፕሬዘዳንት አብዱል ፈታህ ኤል ሲሲ ባለፈው ሰኞ የኤርትራ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን በካይሮ አስተናገዱ። የኢትዮጵያዊው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ደግሞ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ የፊታችን ረቡዕ ወደ ግብጽ ያመራሉ። በሶስት ቀናት ቆይታቸውም በሀገሪቱ ፓርላማ ንግግር እንደሚያደርጉ ተዘግቧል።...more11minPlay
November 06, 2017አነጋጋሪው የሳዑዲ እስርሳዑዲ አረቢያ ከትላንት በስቲያ ምሽት ልዑላንን፣ በስራ ላይ ያሉ እና የቀድሞ ሚኒስትሮችን፣ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ባለወረቶችን በድንገት አስራለች፡፡ ከታሰሩት ውስጥ በኢትዮጵያ በርካታ የንግድ ተቋማትን የሚያንቀሳቀሱት ሼህ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ እንደሚገኙበት ተነግሯል፡፡...more12minPlay
September 11, 20172009 ዓ.ም እንዴት ይታወሳል?2009 ዓ.ም በተለያዩ ቦታዎች ተቃውሞዎች የቀጠሉበት፣ በተወሰኑ ቦታዎች ግጭቶች የነበሩበት፣ ብዙዎች ከታቃውሞ ጋር በተያያዘ የታሰሩበት በስተመጨረሻ ደግሞ መንግስት በከፈተው የጸረ-ሙስና ዘመቻ የተወሰኑ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር የዋሉበት ነበር፡፡...more19minPlay
July 18, 2016የከሸፈው የቱርክ መፈንቅለ-መንግሥት ዳፋየቱርክ መፈንቅለ-መንግስት በከሸፈ ማግስት የራቺብ ጣይብ ኤርዶኻን መንግስት በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታውቋል። የእስር እርምጃው ዛሬም ቀጥሎ 103 የጦሩ አመራሮች ታስረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤናሊ ይልድሪም 'ጉድፍ' ካሉት መፈንቅለ-መንግስት በኋላ ከሶስት ሚሊዮን በላይ ቱርካውያን የግዳጅ እረፍት ተሰጥቷቸዋል።...more12minPlay
January 04, 2016የርዋንዳ ሑቱዎችን የዳኘው ፍርድ ቤትበሰሜናዊ ታንዛኒያ በትንሿ አቧራማ የአሩሻ ከተማ የተሰየመው ችሎት ተዘጋ። ዳኞች እና አቃብያነ ህግጋት ለ21 አመታት የርዋንዳ የዘር ፍጅትን ቁስል ያደመጡባት አነስተኛ ቢሮ ብትዘጋም ጉዳዩ ግን ሙሉ በሙሉ አላለቀም።...more11minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.