Sign up to save your podcasts
Or

በቅርቡ በወጣቶች ና በታዳጊዎች ላይ የተደረገ ጥናት የአቻ ግፊት በከፍተኛ ደረጃ የወጣቶች ተግዳሮት እንደሆነ ያሳያል ፤ ይህም ብቻ ሳይሆን ለሌሎቹም ተግዳሮቶች ዋና መንስኤ ነው። ታዲያ ይህ የአቻ ግፊት በወጣቶች ላይ ለምን በረታ? ጉዳቱስ ምን ያህል ነው? ከአቻ ግፊት እንዴት ነፃ መሆን ና ማሸነፍ ይቻላል? በዛሬው ክፍል ለእነዚህ ጥያቄዎች ከፍቅር ግንኙነት እና ከወሲብ አንፃር ምላሽ ያገኛሉ።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
በDating የእግዚአብሔር ፈቃድ እና የሚደረጉ ጥንቃቄዎች
Dating ዉስጥ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት እንወቅ?
ብዙ ሰዎችን በአንድ ጊዜ Date ማድረግ ችግር አለዉ?
ጥንቃቄዎቹና ስርአቶችሁ (Disciplines) ምንድናቸዉ?
መልካም ጊዜ ከክፍል 6 ጋር
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
እኛ ሰዎች ከፍጥረታችን ጀምሮ ከእኛ ውጭ ከሆኑ አካላት ጋር ግንኙነት እንዲኖረን ተደርገን የተፈጠርን ማህበራዊ ፍጥረታቶች ነን። ዛሬ የምንዳስሰው ባልተጋቡ ወንድና ሴት መካከል የሚፈጠርን የፍቅር ጓደኝነት ወይም dating ነው።
የፍቅር ጓደኝነት ወይም dating ማለት ምን ማለት ነው?
አላማውስ?
የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ምንድናቸው?
እነዚህንና ሌሎች ጥያቄዎችን በዛሬው ክፍል እንዳስሳለን አብራችሁን ቆዩ።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
ሁሉም ሰው ፍቅርን በራሱ መንገድ ትርጉም ይሰጠዋል … ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር እውነተኛው የፍቅር ትርጓሜ ምንድነው? ለጤናማ እና ትክክለኛ የፍቅር ግንኙነት መሠረቱ ምን መሆን አለበት? እንዴትስ እንዋደድ?… በዚህ ክፍል ይህን ይዘንላቹ እንቀርባለን።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
በዚህ ዘመን የፆታ ጉዳይ ብዙ የተሳሳተ ትርጓሜ ይሰጠዋል። ብዙ አዳዲስ አስተሳሰቦች ትውልዱን ግራ እያጋቡት ይገኛሉ። እኛም እነዚህን የተሳሳቱ ትርጓሜዎች በትክክለኛው ትርጓሜ ማሸነፍ እንድንችል የሚያግዘንን እውነተኛውን ትርጓሜ ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር አብረን እናያለን።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
የሰው ልጆች ከውልደት እስከ አዋቂነት ባለው ጊዜ ውስጥ ብዙ የሚያልፉባቸው ሂደቶች አሉ፣ በእነዚህ ሂደቶች ውስጥ ስነልቦናዊ ፥ ስነአይምሮአዊ ፥ ባዮሎጂያዊ ፥ ሆርሞናል ፥ የሞራልና ማህበራዊ ለውጦች አሉ ። ታዲያ በተፈጥሮ ለምን በእንደነዚህ አይነት ለውጦች እንድናልፍ ሆነ? እነዚህንስ ለውጦች እንዴት ማስተናገድ ያስፈልጋል? እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎችን በዛሬዉ ክፍላችን እንዳስሳለን።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
በዛሬዉ ክፍለ ጊዜ እነዚህ ጥያቄዎች ይዳሰሳሉ - መልህቅ ምንድነዉ? አላማዉስ? አዘጋጆቹስ እነማን ናቸዉ? እናንተም አድማጮቻችን የዚህን ፖድካስት አላማዉን ተረድታችሁ ከእኛ ጋራ እንድትሆኑ ጥሪያችን ነዉ፣ ለሌሎቹም ማጋራት አይርሱ፣ ተባረኩ።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
መልህቅ ፖድካስት ክርስቲያን ወጣቶች በሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ፣ በስሜታዊ፣ በአካላዊ እና በማህበረሳዊ ህይወት እንዲያድጉ የሚያግዝ እና በወጣቶች ዘንድ አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መሰረት እንዲኖረን የሚረዳን ፕሮግራም ነዉ። አብረን እንደግ!
From the publisher's feed
መልህቅ ፖድካስት ክርስቲያን ወጣቶች በሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ፣ በስሜታዊ፣ በአካላዊ እና በማህበረሰባዊ ህይወት እንዲያድጉ የሚያግዝ እና በወጣቶች ዘንድ አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መሰረት እንዲኖረን የሚረዳን ፕሮግራም ነዉ። አብረን እንደግ!
FIND…
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/watch?v=5ZudSfnekts&list=PLnLZmYeGTQhW5-byt7c97wUcS5RXSuOmZ
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik