Sign up to save your podcasts
Or

ብዙ ወጣቶች በዚህ ዘመን በጊዜ ግንኙነት ይጀምራሉ፤ ከነዚህ በጣም በጊዜ ከሚጀመሩ የፍቅር ግንኙነቶች መሃከል ደግሞ ስታትስቲኮች እንደሚያሳዩት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ይቋረጣሉ። ታድያ ይህ በክርስቲያን ወጣቶችም መሃል ያለ እውነት ነው።
ታዲያ እነኚህ የግንኙነት መቋረጦች ብዙዎችን ይጎዳሉ፤ የወደፊታቸውንም ህይወት ያበላሻሉ። ታድያ መፍትሔው ምን ይሆን?
ዛሬ አጠቃላይ በ Breakup ዙሪያ ከስነልቦና ባለሞያዋ ወ/ሮ ናርዶስ ማሞ ጋር እናወራለን። ናርዶስ በDegree እና በMasters በአሜሪካ ከUniversity of Kansas በMental Health Concentration በSocial Work ምሩቅ ስትሆን ላለፉት 9 ዓመታት መልካም Psychotherapy በሚባል የግል ድርጅቷ አማካኝነት በማማከር ስራ በዕድሜ ከትንሽ እስከ ትልቅ ሰዎችን ስታገለግል ቆይታለች። በግል ህይወቷም ባለትዳርና የ3 ልጆች እናት ናት። ተከታተሉን።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Episode 1-15 መልህቅ Recap

ስለውበት ካነሳን የውበት መጠበቂያዎችን አለማንሳት አይቻልም። በዚህ ዘመን የውበት መጠበቂያዎች በብዙ ሰዎች ዘንድ ትልቅ ቦታ እንዳላቸው እውን ነው። ስለውበት አጠባበቅና ከውበት መጠበቂያዎች ጋር ያለን ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሃሳብ ላይ ከሰብለወንጌል ጥላሁን ጋር ተጨዋውተናል። እንድታዳምጡት እየጋበዝን አስተያየታችሁን ከስር በተቀመጠው link አማካኝነት እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
ዛሬ ስለውበት እናወራለን። የውበት ጉዳይ እያንዳንዳችንን የሚመለከት ነገር ነው። ትርጉሙ፤ ትረካው፤ የየእለት ኑሯችን ለውበት ያለንን ቦታና አመለካከት ያሳያል። የመዋቢያ እቃዎች (Beauty Products) ከ500 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ይንቀሳቀስባቸዋል። ይህ እንግዴ የCosmotics እና መሰል ነገሮችን ብቻ ነው የሚመለከተው። Plastic surgery ብንወስድ ከ50 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚንቀሳቅስበት ትልቅ Business ነው። እንግዲህ ይህ ሁሉ የሚያሳየን ለሰው ሰራሽ ውበት የተሰጠውን ቦታና የውበትን የተሳሳተ ትርጉም ነው።
ዛሬ ከሰብለወንጌል ጥላሁን ጋር ስለውበት ትክክለኛ ትርጓሜ እናወራለን። ሰብለ በGender, Health and Theology በማስተርስ ዲግሪ የጨረሰች ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ደግሞ በ Counselling psychology ሁለተኛ ማስተርሷን እየተማረች ነው። ሰብለ ባለትዳርና የ2 ልጆች እናት ናት። ደስ የሚል ቆይታ አድርገናል። ተከታተሉን።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
አንዳንድ ጊዜ በፍቅር ጓደኝነት ውስጥ ላለመለያየት በመፍራትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች በግልፅ አለማውራት ወይም አለመተዋወቅ ይታያል። ይህም በሚመሰረተው ትዳር ውስጥ ትልቅ ተፅዕኖ ያሳድርና እስከመፋታት ያደርሳል:: ታዲያ
መጠናናት ጥቅሙ እስከምን ድረስ ነው ? በመጠናናት ወቅትስ በትኩረት ልናጤናቸው የሚገቡ ጉዳዮች ምንድናቸው?
በዛሬው ክፍል ምላሽ ያገኛሉ።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
ዛሬ ስለእግዚአብሔር ፈቃድ በጥልቀት እናወራለን፤ ይህ ሀሳብ ብዙ ወጣቶች ጋር ትልቅ ጉይዳ ስለሆነና መረዳት ስለሚያስፈልገን በጥልቀት ለማውራት አስፈልጎናል።
ከዶ/ር ማስረሻና ከባለቤታቸው ወ/ሮ መሰረት ጋር መፅሐፋቸውም ላይ ካሉት ሃሳቦች አንፃር እንጨዋወታለን። እንድታዳምጡን እንጋብዛችኋለን።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
እስከዛሬ ስለዴቲንግና ስለትዳር ብዙ ብለናል ነገር ግን ከሁለቱም በፊት የሚቀድምን አንድ ነገር አላየንም፥ singleness ወይንም በአማርኛው የብቸኝነት ህይወት፥ ቃል በቃል ሲተረጎም የነጠላነት ህይወት ማለት ነው ።
ይህ ወቅት ምን ማድረጊያ ነው? እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቱን ጊዜ ለምን ሰጠን? ምን ማድረግ አለብን? በአጠቃላይ በዚህ ዙሪያ ከወንድም ክብሩ ታደሰ ጋር እንጨዋወታለን።
በቆይታችን እንደምትጠቀሙ እምነታችን ነው።
መልካም ቆይታ።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
ትዳር ለመመስረት ስናስብ የትዳር ጓደኛችንን መምረጥ የመጀመሪያ ስራችን እንደሆነ ይታወቃል። ለምርጫችንም መስፈርት ማውጣታችን አይቀርም፣ ታዲያ አንዳንድ ጊዜ የምናያቸው ፊልሞች የምናነባቸው መጽሃፍት መስፈርቶቻችን ላይ በጎ ያልሆነ ተጽእኖን ያሳድሩብናል። በእርግጥ የትዳር ጓደኛችንን ለመምረጥ መስፈርት ማስቀመጥ ተገቢ ነው?
የፍቅር ጓደኝነት ለመጀመር ትክክለኛ እድሜ ስንት ነው?
በዛሬው ክፍል ስለ ፍቅር ጓደኛ ምርጫ እንነጋገራለን ።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
የህይወት አጋር ያስፈልጋል ወይ?
እግዚአብሔር ትዳርን ሲመሰርት አላማው ምን ነበር? ትዳር ለመመስረት መስፈርቱ ምንድነው?
ሰው በመጀመሪያ እግዚያብሔርን ሲያውቅና ከእርሱ ጋር ትክክለኛ ግንኙነት ሲኖረው ከሰው ጋር ያለው ግንኙነት ጤነኛ ይሆናል።
በዛሬው ክፍል የህይወትን አጋር ስለማግኘት ጠቃሚ ምክር ያገኛሉ።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
እኛ ወጣቶች ብዙ ጊዜ የፍቅርን ትርጉም ከማወቃችን በፊት የፍቅር ግንኙነት ጀምረን ለፍቅር የራሳችንን ትርጉም እንሰጠዋለን። ይህም ለብዙ የልብ ስብራት አጋልጦናል። መጽሐፍ ቅዱስ በተቃራኒ ፆታ መሃል መኖር ስላለበት ፍቅር ምን ይላል? የእውነተኛ ፍቅር ግንኙነት መገለጫዎቹስ ምንድናቸው? በእርግጥ በፍቅር መውደቅ / መያዝ አለ? ዛሬ ከእነዚህ ጥያቄዎች ተነስተን ለፍቅር ግንኙነትዎ መልህቅ የሚሆን ትምህርት ይዘንላቹ ቀርበናል።
መልካም ጊዜ
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
From the publisher's feed
መልህቅ ፖድካስት ክርስቲያን ወጣቶች በሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ፣ በስሜታዊ፣ በአካላዊ እና በማህበረሰባዊ ህይወት እንዲያድጉ የሚያግዝ እና በወጣቶች ዘንድ አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መሰረት እንዲኖረን የሚረዳን ፕሮግራም ነዉ። አብረን እንደግ!
FIND…
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/watch?v=5ZudSfnekts&list=PLnLZmYeGTQhW5-byt7c97wUcS5RXSuOmZ
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik