Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.
September 03, 2018ስፖርት፤ ነሐሴ 28 ቀን፣ 2010 ዓ.ምየኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ ጳጉሜ 4 ከሴራሊዮን ጋር ይጋጠማል፤ ከቡሩንዲ አቻው ጋር ባደረገው የወዳጅነት ጨዋታ በሜዳው አቻ ተለያይቷል። የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግና የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎችን ቃኝተናል። «የኢትዮጵያ ስፖርት አወቃቀርና ማኅበራት ከጀርመን ልምድ እይታ» የሚል ጽሑፍ ላይ ቃለ-መጠይቅ ይኖረናል።...more10minPlay
July 23, 2018ስፖርት፤ ሐምሌ 16 ቀን፣ 2010 ዓ.ምነገሩ ጡዘት ላይ ሳይደርስ የረገበ የመሰለው ያለፈው ግንቦት ወር ላይ ነበር። ኾኖም ውስጥ ውስጡን ሲብላላ ቆይቶ ጀርመን ከዓለም ዋንጫ በሽንፈት ከተሰናበት በኋላ ግን ውጥረቱ እንደ አዲስ አይሏል።...more8minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.