Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.
June 11, 2018ስፖርት፤ ሰኔ 4 ቀን፣ 2010 ዓ.ምበዳያመንድ ሊግ የአምስት ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊው ሰለሞን ባረጋ ድል ሲቀዳጅ፤ በ1500 ሜትር ደግሞ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ጸጋዬ አሸንፋለች። ትናንት ሉሲዎቹ በሚል የሚጠሩት የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ግን ምንም ጥሩ ቢጫወት ተሸንፏል። ስለ ዓለም ዋንጫም ዝርዝር ነጥቦችን ይዘናል።...more10minPlay
May 28, 2018ስፖርት፤ ግንቦት 20 ቀን፣ 2010 ዓ.ምበዐሥር ሺህዎች የሚቆጠሩ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ወደ ዩክሬን መዲና ኪዬቭ ለመትመም ሲያልሙ በፌሽታ እንደሚመለሱ ሙሉ ተስፋ ሠንቀው ነበር። እንዲህ በእንባ እንደሚራጩ ግን ማንም አልገመተም።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.