Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
October 12, 2019ትኩረት በአፍሪቃ፦ የቱኒዝያ ምርጫ፤ የሱዳን አቤቱታየሰሜን አፍሪቃዊቷ አገር ቱኒዚያ ባለፈው ሳምንት የእንደራሴዎች ምርጫ አካሂዳለች። ቀደም ሲል የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያካሄደች ሲሆን፣ በነገው እሁድ ዕለትም የማጣሪያውና የመጨርሻው ምርጫ ይደረጋል። ባለፈው ነሐሴ ወር የተመረጠው አዲሱ የሱዳን የሽግግር መንግስት ደግሞ ዩናይትድ ስቴትስ ሱዳንን ከአሸባሪ አገሮች ዝርዝር ውስጥ እንድታወጣት ጠይቋል።10 minPlay
October 05, 2019የካሜሩን ዉዝግብና ከታንዛንያ የብሩንዲ ተመላሽ ስደተኞችትኩረት በአፍሪቃ በዚህ ሳምንት ያተኮረው በሁለት የአፍሪቃ አገሮች ላይ ነው። አንደኛው በታንዛኒያ ተገን ጠይቀዉ በሚኖሩት የብሩንዲ ስደተኞች ሁኔታ ላይ ነው። ስደተኞቹ ቁጥራቸው በአሥርና በሃምሣ ሺህ፣በመቶና ሁለት መቶ ሺህ ይቆጠራል። በሁለተኛነት የያዘዉ ርዕሰ ጉዳያችን ደግሞ ችግር አላጣ ባለዉ በካሜሩን ላይ ያተኩራል ።13 minPlay
September 21, 2019ኢትዮጵያ እና ግብፅን ያፋጠጠው አባይ ወንዝርዝመቱ 6650 ኪሎ ሜትር ይጠጋል። የተጠቃሚዎቹ ሕዝብ ቁጥር አንድ ላይ ቢደመር ወደ አምስት መቶ ሚሊዮን ይደርሳል።6 minPlay