Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
April 13, 2019ቅጡ ያልለየው የሱዳን ፖለቲካዊ ውጥንቅጥሱዳንን ላለፉት 30 ዓመታት ሱዳን በፕሬዝዳንትነት የመሩት ኦማር አልበሽርን ከስልጣን እንዲነሱ ለወራት ሲደረግ የነበረው ተቃውሞ በዚህ ሳምንት ፍሬ አፍርቷል። ሆኖም ሰላማዊ ሰልፈኞቹ አሁንም የጎዳና ተቃውሟቸውን አልገቱም። አልበሽርን ተክተው መሪነቱን የያዙት ወታደራዊ መኮንኖች ስልጣኑን ለሲቪል አስተዳደር እንዲያስረክብ መወትወታቸውን ቀጥለዋል።...more12minPlay
April 06, 2019ትኩረት በአፍሪቃየአብዱልአዚዝ ቡቶፍሊካ ስንብት እና የአልጄሪያ ፈተና ፣ የሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ 25ኛ ዓመት መታሰቢያ፣ የጋዜጦች ዓምድ...more19minPlay
March 30, 2019ትኩረት በአፍሪቃከ25 አመታት በፊት በርዋንዳ የተካሄደውን የዘር ማጥፋት መታሰቢያ እና አፍሪቃን በሚመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የጀርመን ጋዜጦች ያስነበቡት...more20minPlay
March 23, 2019በሞዛምቢክ እና ዚምባብዌ የበረታው የኢዳ ማዕበልኢዳ በተባለው ኃይለኛ ማዕበል በተመታችው ሞዛምቢክ የሞቱ ሰዎች 417 ደርሰዋል። በዚምባዌ ሌሎች 259 ሰዎች ሲገደሉ 300 ገደማ የገቡበት አይታወቅም። በሰዓት 200 ኪ.ሜ. የነጎደው የኢዳ አውሎ ንፋስ ተራራ እየናደ መኖሪያ ቤቶች ቀብሯል። ትምህርት ቤቶች፣ የጤና ተቋማት ወድመዋል። ከአደጋው የተረፉ ኮሌራን ለመሰሉ ተላላፊ በሽታዎች ተጋልጠዋል።...more11minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.