Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
March 16, 2019ትኩረት በአፍሪቃ : የኬንያ የአበባ ምርትኬንያ ከአለም አራት ትላልቅ የአበባ አምራቾች ሀገር አንዷ ናት። የምሥራቅ አፍሪቃዊቷ አገር ኬንያ በተለይም እንደ ጎርጎራውያን አቆጣጠር ከ 1980ዎቹ ዓ.ም መጀመሪያ ጀምሮ የግብርና እና ልማት ክፍለ ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ ትኩረት ከሰጠቻቸው ዓበይት ዘርፎች አንዱ የአገሪቱን የአበባ ምርት ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴ ማሳደግ በዋናነት ተጠቃሽ ነው::...more10minPlay
March 09, 2019የአልጀሪያውያን ተቃውሞና ፈረንሳይ ያሉ አልጀሪያውያንዩናይትድ ስቴትስ በአልጀሪያ ለአምስተኛ ጊዜ ምርጫ እወዳደራለሁ ባሉት የ82 ዓመቱ ፕሬዚደንት ላይ የተጠናከረውን ተቃውሞ ከጀርባ ትደግፋለች። ከአልጀሪያ ጋር ለዘመናት ስሟ የተቆራኘ አንዲት ሀገር ግን ተቃውሞውን ዐይቶ እንዳላየ፤ ሰምቶ እንዳልሰማ «ጆሮ ዳባ ልበስ» ብላለች። ያቺ ሀገር ባንድ ወቅት አልጀሪያን ቅኝ የገዛችው አውሮጳዊቷ ፈረንሳይ ናት።...more9minPlay
March 02, 2019የናይጄሪያ እና ሴኔጋል ምርጫዎች ምን ያመለክታሉ?በምዕራብ አፍሪካ የምትገኘው ሴኔጋል የተረጋጋ ዲሞክራሲ እንዳለባት ሀገር ትወሰዳለች። በርካታ መንፈቅለ መንግስቶችን ያስተናገደችው ጎረቤቷ ናይጄሪያ ግን ስሟ በዚህ ረገድ የጠለሸ ነው። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የየሀገራቱን ፕሬዝዳንት ለመምረጥ ድምጽ የተሰጠባቸው ሁለቱ ሀገራት በምርጫ አኳያም የሚጋሩት ጥቂት ነው።...more8minPlay
February 16, 2019ሀገር አልባ አፍሪቃውያን በአፍሪቃከ700,000 በላይ አፍሪቃውያን እትብቶቻቸው የተቀበሩባት አፍሪቃ ውስጥ ሀገር አልባዎች ኾነው ይባትታሉ። መሽቶ ሲነጋ ሥራ የላቸውም። መማር አይችሉም፤ መብትም የላቸውም። እንደው እንደባዘኑ ሕይወትን ይገፋሉ። የአፍሪቃ ኅብረት ለእነዚህ ሀገር አልባ አፍሪቃውያን አንዳች ነገር ያድርግ ሲሉ የመብት ተሟጋቾች ይሞግታሉ።...more6minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.