Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
February 02, 2019ትኩረት በአፍሪቃወቅታዊው የአፍሪቃ እና የአውሮፓን ግንኙነት እና የጀርመኑ ፕሬዝዳንት ሽታይንማየር የኢትዮጵያ ጉብኝት በጀርመን መገናኛ ብዙሃን ዕይታ...more17minPlay
February 02, 2019የፕሬዝዳንት ሽታይንማየር የኢትዮጵያ ጉብኝት በጀርመን መገናኛ ብዙሃን ዕይታሱድዶቸ ጋዜጣ በጄንዋሪ 28 ዕትሙ ፕሬዝዳንት ሽታይንማየር ኢትዮጵያ ለጀመረችው የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የተሃድሶ ለውጥ ስኬት እና አገሪቱን መልሶ ለመገንባት በሚካሄደው ጥረት ጀርመን ድጋፏን ለማጠናከር እንዲሁም ከአፍሪቃ አገራት ጋር ያላትን ወዳጅነት እና ትብብር ለማጠናከር ጉብኝት ማድረጋቸውን ነው የጠቆመው::...more8minPlay
January 12, 2019ትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድየዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምርጫ እና ውጤት እንዲሁም በጋቦን የከሸፈውን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ምክንያት የትኩረት በአፍሪቃ ዝግጅት ትኩረት ነው።...more18minPlay
December 29, 2018የአፍሪቃ ምርጫዎች በመጭዉ 2019በዛሬዉ የትኩረት በአፍሪቃ ዝግጅታችን በመጭዉ የጎርጎሮሳዉያን 2019 ዓ/ም ምርጫ የሚያካሂዱ የተወሰኑ የምዕራብና የደቡብ አፍሪቃ ሀገሮች ነባራዊ ሁኔታ ላይ ያተኩራል።...more12minPlay
November 17, 2018ትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድየተመድ የኤርትራ ማዕቀብ መነሳት እና የሚኖረው አንደምታ ፣ በአፍሪቃ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ምዕራባዊያን ጋዜጦች ሰሞኑን ያስነበቡት...more16minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.