Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
June 11, 2018ተሀድሶ ይደረግበት የሚባለው የዚምባብዌ የምርጫ ሕግበዚምባብዌ የፊታችን ጎርጎሪዮሳዊው ሐምሌ 30፣ 2018 ዓም ፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫ ይካሄዳል። ምርጫ ሊደረግ ጥቂት ሳምንታት በቀረው ባሁኑ ጊዜ በሺዎች የሚቆጠሩ የዚምባብዌ ተቃዋሚዎች ህብረት ደጋፊዎች ሰሞኑን በመዲና ሀራሬ አደባባይ በመውጣት ገለልተኛው የአስመራጭ ኮሚሽን የምርጫ ተሀድሶ እንዲያደረግ ጠይቀዋል።...more9minPlay
June 09, 2018ትኩረት በአፍሪቃ/የጋዜጦች አምድተሀድሶ ይደረግበት የሚባለው የዚምባብዌ የምርጫ ሕግ፣ እንዲሁም፣ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት በጎርጎሮሳዊው 2020 ዓ.ም. ከስልጣን እንደሚወርዱ ስላስታወቁበት መግለጫ የሀገሪቱ ዜጎች የሰጡትን አስተያየት «ትኩረት በአፍሪቃ» ይመከታቸዋል። በኢትዮጵያ እየታየ ያለው የለውጥ ሂደት እና የጀርመን የልማት ርዳታ ለአፍሪቃ በተሰኙት ጉዳዮች ላይ የቀረቡ አስተያየቶች ደግሞ የ«ጋዜጦች አምድ» ትኩረት ነው።...more16minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.