በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የ የዘረመል ንቅለ ተከላ (Genome Editing) የአፍሪካን የምግብ ስርዓት፣ ሳይንሳዊ ሉዓላዊነት እና የመቋቋም አቅም እንዴት እየለወጡ እንደሆነ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ጄኔቲክስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ከሆኑት ከ ደረጀ በየነ (ዶ/ር) ጋር የተወያየን ሲሆን፤ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ወደ አፍሪካ ቀንድ ዲፕሎማሲና ደኅንነት ተሻግረን የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በቅርቡ ባደረጉት ንግግር ዙሪያ፣ በጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች፣ በቀይ ባህር ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ዙሪያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፈር በድሩ ( ዶ/ር) እና ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ፕሮፌሰር የሰጡንን ትንታኔ አካትተናል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: