የዛሬ ጥያቄዎች
1. መንፈሳዊ ህይወታችንን ጠብቀን አጉል ቦታ ላሉት ወንጌልን እንዴት ነው ማድረስ የምንችለው?
2. የማይሆን ነገር መስማት ሀጢያት ነው የሚለው ይብራራልን።
3. በታማኝነት ያደረግነው ነገር የተረሳ የሚመስለን ግዜ አለ የሚለው ይብራራልን።
4. በእግዚአብሔር ፊት ባዶ ለመሆን ማደረግ ያለብን ነገር ምንድን ነው?
5. የጴጥሮስ ዋና ጠላቱ አውቃለው ማለቱ ነው የሚለው ይብራራልን?
6. ጌታን እናገለግላለን የምንል ሰዎች እንዴት ነው ወደ ባዶነት መምጣት የምንችለው?