የዛሬ ጥያቄዎች
1. ከምናለቅስበት ለመፈወስ የምንጎበኝበትን ቀን መቼ እንደሆነ የምናውቀው እንዴት ነው?
2. ሥፍራ ወደ አለመልቀቅ የምንደርሰው እንዴት ነው?
3. በህይወታችን ውስጥ የሚፈራረቁበትን ቀኖች እንዴት ነው የበረከት ይሁኑ አይሆኑ የምንለየው?
4. የጌታ ቀን ወደ እኛ ሲመጣ እንዴት ነው የምናውቀው?
5. ስለ ጌታ የምንቀበለውን መከራ ከሌላ መከራ ለይተን በህይወታችን የምንቀበለው እንዴት ነው?
6. ሰው በችግር ውስጥ ሲያልፍ ለመርዳት ያንን ችግር እንዴት ነው የምናውቀው?