የዛሬ ጥያቄዎች
1. በህይወታችን የሚያልፉት መከራዎች ጌታን የሚያከብሩና የማያከብሩ መሆናቸውን እንዴት እናውቃለን?
2. በመንፈሳዊ ህይወታችን አድገናል ብለን በጌታ አንዳንዴ መመካት ሌላ ግዜ ደግሞ አለመመካት እንችላለን ወይ?
3. በህይወታችን በሚያልፈው ሁሉ በጌታ መመካት አለብን የሚለው ቢብራራ።
4. መንፈሳዊ ህይወታችን ሳይዛባ መቆም እንዴት ነው የምንችለው?
5. ሁል ጌዜ በህይወታችን ዝቅ ማለት የምንችለው እንዴት ነው?
6. ጌታን ስንከተል ትችኛውን መምረጥ ያለብን ለምንድን ነው?
7. በእምነት ከመፀለይ ወደ ልምምድ የፀሎት ህይወት መግባት ይቻላል?
8. ከምንሰማው ሚድያ ተነስተን ወደ ትክክል ፀሎት ለመምጣት እንዴት ነው የምንችለው?
9. እጅ መንሻ ሕግን ያዛባል የሚለው ቢብራራልን።