Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት... more
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,943 episodes available.
September 18, 2016የዓለም ዜናኤርትራዊው አባ ሙሴ ዘርዓይ ባሕር አቋርጠው ወደ አውሮጳ ለመግባት የሚሞክሩ ስደተኞችን ከሚገጥማቸው አደጋ ሲታደጉ እና ለተገን ጠያቂዎች ድጋፍ ሲያደርጉ ከዐስር ዓመታት በላይ በመዝለቃቸው የፕሮ አዚል የ2016 የሰብዓዊ መብት ሽልማት ተበረከተላቸው፤በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቅዲሹ በዛሬው ዕለት በደረሰ የአጥፍቶ መጥፋት ጥቃት አንድ ከፍተኛ የጦር መኮንን እና ሰባት ጠባቂዎቻቸው መገደላቸውን ሮይተርስ የዜና ምንጭ ዘገበ፤በዩናይትድ ስቴትስ ተባባሪዎቿ የአየር ጥቃት በርካታ የሶርያ መንግስት ወታደሮች መገደላቸው በዋሽንግተንና ሞስኮ መካከል ውጥረት በመፍጠሩ የሶርያ የተኩስ አቁም ስምምነት ከውድቀት አፋፍ ተንጠልጥሏል ተባለ።...more10minPlay
September 17, 2016የዓለም ዜናኤርትራ ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት ያሰረቻቸውን ከሃያ በላይ የመንግስት ባለሥልጣናት እና ጋዜጠኞች ያሉበትን ሁኔታ እንድታሳውቅ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለሙያ ጥሪ አቀረቡ፤በአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ጦር ድጋፍ የሚደረግላቸው የሶማሊያ መንግስት ወታደሮች ለሰዓታት በአልሸባብ ታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር ወድቃ የነበረች በኬንያ ድንበር አቅራቢያ የምትገኝ ከተማ መልሰው መቆጣጠራቸውን ባለሥልጣናት እና የዐይን እማኞች አስታወቁ፤የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ቃል-አቀባይ ሴንተሪ የተሰኘ ተቋም ይፋ የተደረገው ዘገባ አገራቸው ለሰላም እና መረጋጋት ያላትን ጥረት ያደናቅፋል ሲሉ ወቀሱ።...more10minPlay
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,943 episodes available.