Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት... more
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,943 episodes available.
September 06, 2016የዓለም ዜናየኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ጥበቃ በሚያደረግበት በቂሊንጦ ማረምያ ቤት ላይ ቃጠሎ ዉድመት ካስከተለ በኋላ እስር ላይ የነበሩት ስድስት ከፍተኛ አመራሮቻቸዉና ሌሎች እስረኞች ያሉበት ሁኔታ እንዲነገራቸዉ የመንግሥት ተቃዋሚዎች መጠየቃቸዉን ሮይተርስ ዛሬ ዘገበ። ሌላዉ በጋቦን የተካሄደዉን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ተከትሎ በርካታ ሰዎች የተገደሉበትን ኃይል የቀላቀለ ብጥብጥና የምርጫ ዉጤትን ለማጣራት የአፍሪቃ ኅብረት የራሱን አንድ ወኪል ለመላክ እንደሚፈልግ መግለፁ የምሽቱ ዋና ዋና ዜናዎች ናቸዉ። የድምፅ ማዕቀፉን በመጫን ይከታተሉ!...more10minPlay
August 28, 2016የዓለም ዜናየጋቦኑ ፕሬዝዳንት አሊ ቦንጎ እና ብቸኛ ተቀናቃኛቸው ምርጫውን አሸንፈናል እያሉ ነው፤የደቡብ አፍሪቃው የፋይናንስ ሚንሥትር ፕራቪን ጎርድሃን በሙስና ተጠርጥረው ሊከሰሱ እንደሚችሉ ሲቲ ፕሬስ የተሰኘው ጋዜጣ የአገሪቱ ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖችንና የግብር መስሪያ ቤት ባለስልጣናትን በመጥቀስ ዘገበ፤የጀርመን የፍልሰት ቢሮ ከፍተኛ ባለስልጣን እስከ መጪው ኅዳር ወር መጨረሻ 300,000 ስደተኞች ወደ አገራቸው ይመጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናገሩ፤ቱርክ በዛሬው ዕለት በሶርያ ራሱን «እስላማዊ መንግስት» ብሎ በሚጠራው ጽንፈኛ ቡድን ላይ እና በኩርድ ታጣቂዎች ላይ በፈጸመችው ድንገተኛ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገደሉ...more9minPlay
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,943 episodes available.