Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት... more
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,858 episodes available.
August 12, 2024የነሐሴ 6 ቀን 2016 የዓለም ዜናየጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት የህወሓት “የሕግ ሰውነት፤ አግባብ ባለው ሕግ እና በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሠራር መሠረት ብቻ እልባት ሊያገኝ የሚገባ ጉዳይ” እንደሆነ አስታወቀ። የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሀገሮቻቸው መካከል የተቀሰቀሰውን ውጥረት ለማብቃት በቱርክ አሸማጋይነት በአንካራ ተገናኙ። በዩጋንዳ በደረሰ የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 23 ደረሰ። በጋዛ በአስቸኳይ ተኩስ እንዲቆም ጀርመን፣ ፈረንሳይ እና ዩናይትድ ኪንግደም ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ወደ ሩሲያ ግዛት የገቡ የዩክሬን ወታደሮችን የሀገራቸው ጦር እንዲያባርር ትዕዛዝ ሰጡ...more11minPlay
August 09, 2024የአርብ ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜናበአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ግንደወይን ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ ወንዝ ውስጥ የሰጠሙ ሰዎች አስከሬን የማፈላለግ ስራ መቀጠሉ ተገለፀ።አቶ ጌታቸው ረዳ፤ ህወሓት አካሂዳለሁ ካለው ጠቅላላ ድርጅታዊ ጉባኤ ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታወቁ።ሊባኖስ ውስጥ ያለው ሁኔታ የሚባባስ ከሆነ በተለይ ችግር ያለበት አካባቢ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ለማውጣት ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ ከተማ አከባቢ ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ሊያስገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡የሱዳን መንግሥት ከአሜሪካ ጋር ለመመካከር የልዑካን ቡድኑን ወደ ጅዳ እንደሚልክ ገለፀ።...more10minPlay
August 08, 2024DW Amharic የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 2 ቀን 2016 ዓ.ም.ሃሙስ--የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን “የፕሬዚዳንቱ የሕይወት ዘመን ሽልማት” ተበረከተለት፡፡ --በኢትዮጵያዋ ሶማሌ ክልል በዋቢ ሸቤሌ ወንዝ እስከ ገደፉ ሞልቶ በተከሰተ ጎርፍ ወደ ሦስት ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ከመኖርያ ቀዬያቸው መፈናቀላቸውን የክልሉ ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። --የተለያዩ የኤርትራ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በሥልጣን ላይ ያለውን አምባገነን ያሉትን መንግሥት ለመታገል የጋራ ጥምረት መመስረታቸውን አስታወቁ። --ኬንያ የወጣቶች ተቃውሞ ዛሬ በመዲናዋ ናይሮቢ በርካታ ወጣቶች በተሳተፉበት ዳግም መቀስቀሱ ተነገረ።...more12minPlay
August 07, 2024የረቡዕ ነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም.የዓለም ዜናየነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም.አርዕስተ ዜናበአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ከሚኖሩበት መጠለያ ጣቢያዎች ወጥተው በመንገድ ዳር ከሚኖሩ የሱዳን ተፈናቃዮች መካከል አንዳንዶቹ ባለፈው ቅዳሜ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ተናገሩ። እስራኤል፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ብሪታንያ ፣ጀርመን የአውሮጳ ኅብረትና ሌሎች በአሸባሪነት የፈረጁት ታጣቂ ቡድን ሐማስ ያህያ ሲንዋርን የቡድኑ ከፍተኛ መሪ አድርጎ መረጠ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሜዳሊያ ሊያሸንፉ እንደሚችሉ የተገመተበት የወንዶች የሦስት ሺህ ሜትር መሰናክል የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት 4:40 ይደረጋል። በውድድሩ የክብረ ወሰን ባለቤቱ ለሜቻ ግርማ ሳሙኤል ፍሬው እና ጌትነት ይሳተፋሉ።...more12minPlay
August 06, 2024የሐምሌ 30 ቀን 2016 የዓለም ዜና*በመካከለኛው ምስራቅ ያየለው የጦርነት ስጋት *ኢትዮጵያ፦ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የፍትህ ጥያቄ*75 የፖሊስ አባላትን ገድለዋል የተባሉ ተፈረደባቸው*አቶ ታዬ ደንደዓ ከተመሰረተባቸው ሶስት ክሶች በሁለቱ ነጻ ተባሉ*ሱዳን፤ የስደተኞች መጠለያ ከአየር ጥቃት ደረሰ*ሩሲያ ወታደሮች ከዮክሬይን ጋር ወደሚያዋስናት ድንበር ላከች...more11minPlay
August 05, 2024የዓለም ዜና፤ ሐምሌ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ-የባንግላዴሽ የጠ/ሚ ሼክ ሃሲና በህዝባዊ ትግል ከስልጣን ለቀቁ። የ 76 ዓመትዋ ሃሲና፤ ምናልባትም ወደ ህንድ ሳይሰደዱ አልቀረም። -በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ በመሬት ናዳ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በአደጋዉ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ሳይጨምር አይቀርም።-የደቡብ አፍሪቃ ፖሊስ ጆሃንስበርግ ዉስጥ ታፍነዉ ተይዘዉ የነበሩ 90 ኢትዮጵያዉያን ስደተኞችን ነፃ አስለቀቀ። ፍልሰተኞቹን ያፈኑት ሁለት የሰዎች አዘዋዋሪ ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል።-ማሊ ከዩክሬይን ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች። የማሊ ዩክሪን አማፅያኑ ባደረሱት ጥቃት እጇ አለት በሚል ነዉ። ዩክሬይን የማሊ እርምጃን ኮንናዋለች።...more11minPlay
August 04, 2024የሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜናየሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜናበተቃውሞ እየተናጠች ያለችው ናይጄሪያየዩክሬይን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪካ ጉብኝት...more11minPlay
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,858 episodes available.