Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት... more
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,937 episodes available.
October 21, 2024የጥቅምት 10 ቀን 2017 የዓለም ዜናበጫሞ ሐይቅ ላይ በደረሰው የጀልባ መስጠም አደጋ እስከአሁን 12 አስከሬን መገኘቱንእስራኤል 3 የሒዝቦላህ ከፍተኛ አመራሮች ገደልኩ አለችበጋዛ እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት 87 ፍልስጤማውያን ተገደሉሾልኮ የወጣው ሚስጢራዊ ሰነድ...more9minPlay
October 18, 2024የጥቅምት 8 ቀን 2017 የዓለም ዜና-የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ከፍተኛ ባለሥልጣን፣ የሠላም ሚንስትር ደኤታና የኦሮሚያ ምክር ቤት እንደራሴ ታዬ ደንደዓ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ታጥቃዋል በሚል መከሰሳቸዉን ዉድቅ አደረጉት።ከአምና ታሕሳስ ጀምሮ ከሥልጣን ተነስተዉ የታሰሩት አቶ ታዬ ጦር መሳሪ መታጠቃቸዉን አልካዱም።መከሰሳቸዉን ግን አልተቀበሉትም።-----የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክን ከፍተኛ ኒሻን ዛሬ ተሸለሙ።-የእስራኤል ጦር የሐማስን መሪ ያሕያ ሲንዋርን መግደሉን የፍልስጤሙ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አመነ።...more12minPlay
October 16, 2024የጥቅምት 6፣ 2017 የዓለም ዜናበአማራ ክልል የሚዋጉት የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና የፋኖ ታጣቂዎች ለሰላማዊ ሰዎችና ተቋማት ጥበቃና ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የክልሉ ዩኒቨርስቲዎች መድረክ ወይም ፎረም ጠየቀ።----የኬንያ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት (ሴኔት) የሐገሪቱ ምክትል ፕሬዝደንት ሪጋዚ ጋሻጉዋ ሥልጣን መልቀቅ አለባቸዉ-የለባቸዉም በሚለዉ ሐሳብ ላይ መከራከር ጀመረ።ምክትል ፕሬዝደንቱ የተያዘባቸዉን የወንጀል ጭብጥ በሙሉ ፖለቲካዊ በማለት ክደዋል።-የኢራንና የእስራኤል ባለሥልጣናት አሁንም እየተዛዛቱ ነዉ።ሊባኖስና ጋዛ ዛሬም ይወድማሉ።ዩናይትድ ስቴትስና ጀርመን ለእስራኤል ጦር መሳሪያ ማስታጠቃቸዉን ቀጥለዋል።...more12minPlay
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,937 episodes available.