Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 567 episodes available.
July 25, 2024የዜና መጽሔት፤ ሐምሌ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ሐሙስበህወሓት ውስጥ የተፈጠረው ውዝግብ ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአስመራ በረራ መታገዱ ፤ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች አዲስ የመከራ መስመር በታይላንድ ፤ ለጎፋ የመሬት መንሸራተት የሚቀርበው የርዳታ ሁኔታ ፤ የአንዳንድ የአፍሪቃ ሃገራት ከቅኝ ግዛት ነጻ መሆን አልበቃቸውም ፤ ለምን ይሆን ? እንዲሁም የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለአሜሪካውያን ያደረጉት ንግግር በቅደም ተከተል ይደመጣሉ ።...more28minPlay
July 24, 2024የሐምሌ 17 ቀን 2016 የዜና መፅሔት«በጎፋ ወረዳው የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ2 ሺህ በላይ ሰዎች የአስቸኳይ ግዜ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።»ከአማራ ወደ ትግራይና ከትግራይ ወደ አማራ ክልል በመመለስ ላይ ያሉ ተፈናቃዮችና ስጋታቸውየቀድሞ ሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ የአቶ ታዬ ደንደዓ የፍርድ ቤት ውሎለአሜሪካ ፕሬዝዳንቶችና የቀድሞ ፕሬዝዳንቶች ጥበቃ የሚያደርገው ሴክረት ሰርቪስ የተባለው መስሪያ ቤት ሀላፊ ለምን ከስልጣናቸው ለቀቁ ?...more20minPlay
July 22, 2024የሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር መወያየታቸዉየጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ እና የጸጥታ ትኩረቱ የደሞዝ ይከፈለን አድማ በሃድያ ዞንየሱዳን ስደተኞች ግድያ እና አዲሱ የመጠለያ ጣቢያ በመተማእንዲሁምጆ ባይደን ከፕሬዚዳንታዊ የምርጫ ፉክክር መውጣታቸው ፤ ዜና መጽሔት የያዛቸዉ ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው።...more22minPlay
July 18, 2024የሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓም የዜና መጽሔትየዛሬው የዜና መጽሔት የራያ አላማጣ ተፈናቃዮች መመለስና ውዝግቡ፤ ከመቀለም ከባሕር ዳርም ዘገባ ደርሶናል፤ ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን ይጠቅማል የተባለለትን የናይል ማለትም የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍን ማጽደቋ፤ በፈተና ውስጥ የቀጠለው የመጫና ቱለማ የልማትና መረዳጃ ማሕበር፤ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የውጪ ባለሃብቶችን ጨምሮ ከ300 በላይ ፈቃድ ሰጥቻለሁ ማለቱ እንዲሁም ጀርመን ያስተናገደችዉ 17ኛዉ የአዉሮጳ እግርኳስ ሻምፒዮና እና አንድምታውን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል ።...more27minPlay
July 15, 2024የሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዛሬው የዜና መጽሔት። በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አዲስ አስተዳዳሪ መሰየሙ፤ በኦፌኮ ማዕከላዊ ኮሚቴ 3ኛው መደበኛ ስብሰባ የተላለፈው ጥሪ፤ በናይሮቢ ኬንያ፤ የአስክሬን ቁርጥራጮች መገኘትና ሕዝባዊ ተቃዉሞ እንዲሁም ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ባይደን ለአሜሪካውያን ያደረጉት ንግግርና የትራምፕን መልዕክት የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል...more18minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 567 episodes available.