ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የኅዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የሸማቹ ኑሮ እና የንግድ እንቅስቃሴው እንዴት ሆኖ ይሆን?፤
    ትግራይ ክልል ጾታዊ ጥቃት ፈጻሚዎች ተገቢ ርምጃ እንዲወሰድባቸው መጠየቁ፤
    አማራ ክልል ጦርነቱ የላሊበላ አስጎብኚዎችንና ነዋሪዎችን ለኑሮ ችግር ዳርጓል
    የቦረናዋ ሴት እንድትደበደብ የወሰኑና ድርጊቱን የፈጸመው ተቀጡ
    18 min
  • የሰኞ ኅዳር 23 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄት
    DW Amharic- በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለታጣቂ ቡድኖች ባቀረቡት የሰላም ጥሪ ላይ የተሰባሰበ አስተያየት-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፓርቲው ኤኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ስኬቶች ሲሉ ስለገለጿቸው ጉዳዮችም ትንታኔ -የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ራሱን የኦሮሞ ነጻ አውጭ ጦር ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ጋር የሰላም ስምምነት መፈራረሙን ማስታወቁ-እና ታጣቂ ቡድኑ የክልሉን መንግሥት የሰላም ስምምነት ማስተባበሉ ላይ-የህዝብ አስተያየት - የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያን ጨምሮ ስለ አካባቢያዊ አገራት ጉዳዮች የሰጡት ቃለ ምልልስ በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን የተካተቱ ጉዳዮች ናቸው ።
    19 min
  • የአርብ ኅዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም.የዜና መጽሔት
    የዜና መጽሔት የአንዳራቻ ነዋሪዎች ሥጋት ፤ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰሞኑ ንግግርና አስተያየት ፤ በምርጫ ቦርድ አስተባባሪነት ሲካሄድ የቆየው የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት መጠናቀቁ፤ እንዲሁም የኦነግ ባለሥልጣን በእስር ላይ ሆነው የጻፉት«ዳያ» ማለትም ራዕይ የተሰኘው «የዓመቱ ምርጥ በኦሮሚኛ የተጻፈው መጽሐፍ»ን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል
    17 min
  • የኅዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የዜና መፅሔት ርዕሶች
    ደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ግፊት እየተደረገባቸዉ ነዉ
    አማራ ክልል ከ4.7 ሚሊዮን ተማሪዎች አይማሩም
    የሕወሃት መሪዎች ዉዝግብ እንደቀጠለ ነዉ
    በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት አድርሷል
    18 min
  • የረቡዕ ኅዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የወለጋ ሀገር ሽማግለዎች የሰላም ጥሪ፤ አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ መዘግየት ያስከተለው ቅሬታ፤ የሲቪል ማኅበራት እና አመራሮቻቸው እየገጠማቸው ያለው ችግር፤
    እንዲሁም የእስራኤልና የሒዝቦላሕ ተኩስ አቁምን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።
    23 min
  • የሕዳር 17 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
    መቋጫ ያላገኘው የስነጾታዊ ጥቃት ማብቂያው መች ይሆን?፤ ትግራይ ክልል ሴቶች ላይ የሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፣ የፀጥታ ችግር የሠቆጣ የምርምር ተቋም ላይ እክል ፈጥሯል እንዲሁም ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተመሠረቱ ክሶች ተነሱ።
    18 min
  • ፓስፖርት የማውጣት እንግልት በአማራ ክልል
    ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የፓስፖርት መታወቂያ ለማውጣት ወደ ባሕርዳር ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የሚመጡ ተገልጋዮች በተራዘመ ቀጠሮና በከፍተኛ ወጪ በእጅጉ መማረራቸውን ገልጠዋል፡፡ “ፓሰፖርት ለማውታት ለትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎች ብቻ እስከ 12 ሺህ ብር ወጪ እናወጣለን”ብለዋል ተገልጋዮች።
    4 min
  • በኦሮሚያ ክልል የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ
    በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በክልሉ በንጹሃን ላይ የሚፈጸሙ ገግድያዎች እንዲቆሙ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።ሰላማዊ ሰልፉ በዚህ ሳምንት በክልሉ የተፈጸመን አንድ አሰቃቂ ግድያን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መጋራቱን ተከትሎ ነው።
    4 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…