ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የሕዳር 4 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
    በተመድ ስለ ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት አያያዝ ምን ተባለ? (ቃለ መጠይቅ)፤ በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የአውሮጳ አምባሳደሮች እንደሚጥሩ መግለጣቸው (ዘገባ)በዶናልድ ትራምፕ መመረጥ የዩክሬን ርዳታ ጉዳይ ያሰጋው የአውሮጳ ኅብረትን በተመለከተ ቃለ መጠይቆች ይኖሩናል
    18 min
  • የዜና መጽሔት፤ ህዳር 2 ቀን 2017 ሰኞ
    አንጋፋ ባልደረቦቻችን መሸኘት ደጋግሞናል፤ የረዥም ዓመታት ባልደረባችን፤ በኢየሩሳሌም የዶቼ ቬለ ዘጋቢ የነበረው አንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ዜናነህ መኮንን ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል። በዕለቱ የዜና መጽሔት ከምንዳስሳቸው ጉዳዮች አንዱ ነው፤
    ትግራይ ክልል የፖለቲካ ልሂቃን ውዝግብንም የሚያስቃኝ ዘገባ አለን፤ ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከወዲሁ ካቢኔያቸውን በማዋቀር እንዲሁም ወደተለያዩ ሃገራት መሪዎች ስልክ በመደወል ተጠምደዋል። የዜና መጽሔት ይህንንም ይዳስሳል።
    18 min
  • የጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሔት
    አርስተ ዜና፤
    --በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን አቸፈር ወረዳ ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26/2017 በድሮን በተፈፀመ ጥቃት ከ40 በላይ ሰዎች መገደላቸውንና 9 መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።
    --የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስቴር በፍራንኮ ቫሉታ ሸቀጦችን ወደ ሃገር ውስጥ ማስገባት ከዛሬ ጀምሮ አገደ።
    --አቶ ዮሃንስ ቧያሌው 1ኛ ተከሳሽ በሆኑበት መዝገብ የተከሰሱና ጉዳያቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት እየታየ ያለው ግለሰቦች ለሕዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም ተቀጠሩ።
    --በጋዛ ጦርነት ከተገደሉት ውስጥ 70 በመቶ ያህሉ ሴቶች እና ህጻናት መሆናቸው መለየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።
    ሙሉዉን ዜና ያድምጡ!
    18 min
  • የጥቅምት 28 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    በዕለቱ መጽሄተ ዜና አምስት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ።
    «ኢሰመኮ 5,568 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን ዐሳወቀ» የሚለው ቀዳሚው ነው ።
    በሸገር ከተማ ተጀመረ ስለተባለው የመምህራን የት/ቤት ምገባ፤
    ትግራይ ክልል መቐለ ለቀድሞ የጦር ጉዳተኞች ሊሰጥ የታቀደው የመኖርያ መሬት እንዲታገድ መጠየቁ
    አዲስ ፕሬዚደንት በመረጠችው አሜሪካ የተሸናፊው ፓርቲ ፕሬዚደንት ንግግር ሲያሰሙ፥ የጀርመን ገንዘብ ሚንስትር ተባርረው ተጣማሪዉ መንግስት ፈርሷል ። ቃለ መጠይቆች ይኖሩናል ።
    23 min
  • የጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    ቁጣን ያስከተለው የደራ ኢማም ግድያ፤
    የዉይይት ርእስ ሆኖ የቀጠለው የኢትዮጵያ ሰላም ጉዳይ፤
    ደሞወዝ ያልተከፈላቸዉ መምህራን በፌደራሉ መንግስት እና በክልሉ አስተዳደር ላይ ክስ መመስረታቸዉ ፤እንዲሁም
    ነገ የሚካሄደዉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት የሚወስኑት ሰባት የአሜሪካ ግዛቶች
    20 min
  • የጥቅምት 22 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
    በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ግጭት ለማቆም ሥምምነት የተፈራረሙት ጥቅምት 23 ቀን 2015 ነበር። የትግራይ እና የአማራ ክልሎች ነዋሪዎች ስለ ሥምምነቱ አፈጻጸም ምን ይላሉ?
    22 min
  • የጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ,ም. የዜና መጽሔት
    DW Amharic-የጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መጽሔት
    በዛሬው የዜና መፅሄት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምክር ቤት ተገኝተው የሰጡት ማብራሪያ፤
    ከሰሞኑ ነቀምቴ ውስጥ የተደፈረችው አዳጊ «አሁን ከሕግ ፍትህ እሻለሁ” ትላለች፤
    በአማራ ክልል ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በሰብል ላይ ጉዳት እያስከተለ መሆኑ
    ኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ ሳይንስ ላይ የሚያተኩሩ የዩኒቨርሲቲዎች ጥምረት መመስረቱን አካቷል።
    17 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…