Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
October 16, 2024የጥቅምት 6 ቀን 2017 የዜና መፅሔትየዕለቱ መጽሔታችን አምስት ርዕሰ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል ያስደምጣል። በአማራ ክልል የጤና ተቋማት የገጠማቸው ቀውስ ፤ የአዲስ አበባ ከተማ የመጓጓዣ ታሪፍ ጭማሪ እና የነዋሪው ስሞታ ፤ የትግራይ ክልል ባለሃብቶች በባንኮች ላይ ያቀረቡት አቤቱታ ፤ የምግብ ዋስትና እና የኢትዮጵያ አቅም እንዲሁም ኢትዮ-ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጭ መጀመሩ21 minPlay
October 14, 2024የጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትበዛሬው የዜና መጽሔት ስለብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማና ስለ ሰንደቅ ዓላማ ቀን የህዝብ አስተያየትአሰባስበናል, ለመሆኑ ስለ ሰንደቅ ዓላማና ስለሰንደቅ ዓላማ ቀን ህዝቡ ምን ይላል?በአዲስ አበባ «የኮሪደር ልማት» ሥራ ላይ አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታ አቅርበዋል። በነዚህ ጉዳዮች ላይ የተጠናቀሩ ዘገባዎች አሉን8 minPlay
October 10, 2024የመስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ ፤ በወቅታው የአፍሪቃ ቀንድ ጉዳይ ላይ በቀጣናዊ ጉዳዮች ተንታኞች የተሰጡ አስተያየቶች ፤የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት ያቀረበው የተደራደሩ ጥሪ ፤ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን የደሞዝ ጥያቄ ፤ በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጥን ተከትሎ ዉሃ መፍለቁ እና ያስከተለው አንድምታ23 minPlay