Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
September 18, 2024የመስከረም 8 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔትበዜና መጽሔት መሰናዶዋችን፦*ጎንደር ከትናንቱ ውጊያ ማግስት፤ ግጭትና ጦርነቶች፡ *የርዳታ ድርጅቶች ላይ ብርቱ ፈተና መደቀናቸው፤ *«ሰዎች በርሐብ እየሞቱ ነው»የተፈናቃዮች አቤቱታ ፤ *የፖለቲካ አመለካከትን መሠረት ያደረገ ጫና እየደረሰበት እንደሚገኝ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ዐሳወቀ፤ እንዲሁም *ራሱን( IS ) የሚለው ቡድን በሱማሊያ እየተጠናከረ መሆኑ ተገለጸ፤ የሚሉት ይገኙበታል ።21 minPlay
September 13, 2024የመስከረም 3 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄትDW Amharic-የቀጠለዉ እና አሳሳቢ የተባለዉ የኢትዮጵያ እና ሶማልያ ዉጥረት ፤ በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እንዲሁም በከፍተኛ የሀብት ብክነት የተከሰሰዉ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ፤ እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን በታጣቂዎች ታግተው የነበሩ አራት አርሶአደሮች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ዜና መጽሔት በዝርዝር የሚያያቸዉ ጉዳዮች ናቸዉ።19 minPlay
September 12, 2024DW Amharic የመስከረም 02 ቀን 2017 የዜና መጽሔትዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም የትግራይ ፖለቲከኞች ችግሮቻቸው በሰላም እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ፣ የቀጠለው የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ሀገራት ውዝግብ፣ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ የከፋው የግጭት ተጽእኖ እንዲቆም፤ ግልጽ ደብዳቤ፣ የሱዳን ግጭት በኢትዮጵያ የስደተኞችን ቀውስ አባብሷል25 minPlay
September 09, 2024የጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትበኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የቀጠለው ውዝግብ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቅያን ያለፉ ተማሪዎች 5.4% የሚኖኑት ብቻ ናቸዉ ተባለህወሓት የትግራይ ክልላዊ መንግሥትን መወንጀሉ እንዲሁምከፍተኛ ጎርፍ በጋምቤላ ከ40ሺህ በላይ ሰዎችን ማፈናቀሉ17 minPlay
September 06, 2024የጳጉሜ 1 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄትDW Amharic-በእስር ላይ የነበሩ ሰባት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራሮች መፈታታቸውን-የሕወሓት ባለሥልጣናት ክፍፍል የቆየ ነዉ መባሉን-የወባ በሽታ ስርጭት በወለጋ ከፍተኛ መሆኑን-ዘጠነኛው የቻይናና ዓፍሪካ የትብብር ጉባኤ በቤጂንግ ዛሬ መጠናቀቁን እንዲሁም የጋዛ እልቂትና የሰላም ጥሪን የተመለከቱ ዘገባዎችን የዛሬው የዜና መፅሄት ዝግጅት አካቷል።22 minPlay