Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
August 22, 2024የሐሙስ ነሀሴ 16 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄትDW Amharic -ወቅታዊው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት-ህወሓት በትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ስላለው ውክልና ከፌደራል መንግስቱ ጋር እንደሚነጋገር የፓርቲው ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ማስታወቃቸው-ጎርፍና የመሬት ናዳ በአማራ ክልል-የሰገን ከተማ ከታጣቂዎቹ መውጣት በኋላ-የአሸንዳ በዓል በመቀሌ መከበሩን የዛሬው የዜና መፅሄት ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው።26 minPlay
August 21, 2024የረቡዕ ነሐሴ 15ቀን 2016 ዓም የዜና መጽሔትደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን የታጠቁ ኃይሎች የሰገን ከተማን መቆጣጠራቸውን የከተማው ነዋሪዎች ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል። ቀዳሚው የዛሬ ዜና መጽሔት ጥንቅራችን ነው። ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ለሰላም ጥሪ አደባባይ የወጣው የሰላሌ ህዝብ ፀሎት እና መልዕክቱ፣ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጠው የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር፣ እንዲሁም የሰሞኑ ቅዝቃዜ ቅዝቃዜ እና የበረታው የክረምት ዝናብ በአዲስ አበባ በተሰኙ ርዕሶች ስር የተቀናበሩ ዘገባዎችም አሉን16 minPlay
August 16, 2024የነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት-ከህወሓት ጉባኤ ራሳቸው ያገለሉ አካላት ወደመድረኩ እንዲመለሱ የህወሓት ጉባኤ ጥሪ ማቅረቡ-በተለያዩ ክልሎች የሚታየው የረዴት ሰራተኞች ጥቃት የእርዳታ ስራን ማስተጓጎሉ-የወሎ አማራ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተቃውሞ መግለጫ- - ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ አየለ በፓሪስ ‘‘ማራቶን ለሁሉም’’ በባዶ እግሩ በመሮጥ መሳተፉን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል።19 minPlay
August 15, 2024ልዩ ዘገባ፦ የኢትዮጵያ ገበያ እንዴት ሰነበተ?የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ካሳለፈው ኤኮኖሚያዊ ውሳኔ በኋላ የኢትዮጵያ ገበያ እንዴት ሰነበተ? የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሐዋሳ፣ አሶሳ፣ አዲስ አበባ፣ ባሕር ዳር፣ መቐለ፣ ድሬዳዋ፣ ጅግጅጋ እና ሐረር ሸማቾችን በማነጋገር ልዩ ዘገባ አጠናቅረዋል። በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባለሥልጣናት ምን ይላሉ? ዘገባውን ያዳምጡ!46 minPlay