ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የሐምሌ 22 ቀን 2016 የዜና መፅሔት
    * ሲዳማ ክልል ወንሾ ወረዳ ትናንት ሌሊት በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 11 ሰዎች ሞቱ
    * የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው፤ ተስፋና ስጋቱ
    *በክፍፍል ውስጥ ያለው ህወሓት የምርጫ ቦርድን መልስ እየጠበቀ ነው
    * የኢትዮጵያ አየር መንገድ 125 አዳዲስ አውሮፕላኖች ሊገዛ ነው
    18 min
  • የዜና መጽሔት፤ ሐምሌ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ሐሙስ
    በህወሓት ውስጥ የተፈጠረው ውዝግብ ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአስመራ በረራ መታገዱ ፤ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች አዲስ የመከራ መስመር በታይላንድ ፤ ለጎፋ የመሬት መንሸራተት የሚቀርበው የርዳታ ሁኔታ ፤ የአንዳንድ የአፍሪቃ ሃገራት ከቅኝ ግዛት ነጻ መሆን አልበቃቸውም ፤ ለምን ይሆን ? እንዲሁም የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለአሜሪካውያን ያደረጉት ንግግር በቅደም ተከተል ይደመጣሉ ።
    28 min
  • የሐምሌ 17 ቀን 2016 የዜና መፅሔት
    «በጎፋ ወረዳው የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ2 ሺህ በላይ ሰዎች የአስቸኳይ ግዜ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።»
    ከአማራ ወደ ትግራይና ከትግራይ ወደ አማራ ክልል በመመለስ ላይ ያሉ ተፈናቃዮችና ስጋታቸው
    የቀድሞ ሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ የአቶ ታዬ ደንደዓ የፍርድ ቤት ውሎ
    ለአሜሪካ ፕሬዝዳንቶችና የቀድሞ ፕሬዝዳንቶች ጥበቃ የሚያደርገው ሴክረት ሰርቪስ የተባለው መስሪያ ቤት ሀላፊ ለምን ከስልጣናቸው ለቀቁ ?
    20 min
  • የሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር መወያየታቸዉ
    የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ እና የጸጥታ ትኩረቱ
    የደሞዝ ይከፈለን አድማ በሃድያ ዞን
    የሱዳን ስደተኞች ግድያ እና አዲሱ የመጠለያ ጣቢያ በመተማ
    እንዲሁም
    ጆ ባይደን ከፕሬዚዳንታዊ የምርጫ ፉክክር መውጣታቸው ፤ ዜና መጽሔት የያዛቸዉ ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው።
    22 min
  • የሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓም የዜና መጽሔት
    የዛሬው የዜና መጽሔት የራያ አላማጣ ተፈናቃዮች መመለስና ውዝግቡ፤ ከመቀለም ከባሕር ዳርም ዘገባ ደርሶናል፤ ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን ይጠቅማል የተባለለትን የናይል ማለትም የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍን ማጽደቋ፤ በፈተና ውስጥ የቀጠለው የመጫና ቱለማ የልማትና መረዳጃ ማሕበር፤ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የውጪ ባለሃብቶችን ጨምሮ ከ300 በላይ ፈቃድ ሰጥቻለሁ ማለቱ እንዲሁም ጀርመን ያስተናገደችዉ 17ኛዉ የአዉሮጳ እግርኳስ ሻምፒዮና እና አንድምታውን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል ።
    27 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…