ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የሰኞ ሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም.የዜና መጽሔት
    በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን
    የትግራይ ጦርነት ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸዉ መመለስ ጀመሩ
    የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ 4 ኛ ሙት ዓመት እና ፍትህ እንዲረጋገጥ መጠየቁ
    በአራት ክልሎች የተካሄዱ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ፤ በጥሩ ተጠናቀቀ መባሉ
    የፈረንሳይ ቀኝ ጽንፈኛ ፓርቲ የመጀመርያ ዙር የፓርላማ ምርጫ ማሸነፉ
    ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባል
    18 min
  • የሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የአማራ ክልል ባለሥልጣናት የሠላም ጥሪና የድርድር ሃሳቦቻቸው
    ተመላሽ የወለጋ ተፈናቃዮች ዳግም ወደ አማራ ክልል መመለስ
    ህወሓት "በልዩ ሁኔታ" በፓርቲነት እንዲመዘገብ ፍትሕ ሚኒስቴር መጠየቁ
    የአውሮጳ ህብረት ተቋማት የቀጣይ አምስት ዓመታት እቅድ እና ተሿሚ መሪዎች
    ፕሬዚዳንት ባይደን እና የትራምፕ የመጀመሪያ ፕሬዝዳንታዊ ክርክር
    24 min
  • የሐሙስ ሰኔ 20ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የዜና መጽሔት ዝግጅታችን
    ኢትዮጵያ ወታደሮቿ ድንበር አቋርጠዋል የሚለውን የሶማሊያን ውንጀላ ማስተባበሏን፤ በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ በተካሄደው ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች በክልሉ ከሚካሄደው ግጭት ጋር በተያያዘ መንግስት በቁጥጥር ስር የዋላቸውን እንዲፈታ መጠየቃቸው፤በምዕራብ ኦሮሚያ ክልል የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ነዋሪዎችን በጅምላ እያሰሩ ነው መባሉ፤የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር በክልሉ ሕግ ማስከበር አልቻለም ሲሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መተቸታቸው በአሜሪካ የሚገኙ ሰባት የኢትዮጵያ ሲቪል ድርጅቶች አዲስ ህገ መንግስት አስፈላጊነትን ላይ መግለጫ መስጠታቸውን ከሚያስቃኘን ግጅቶች መካከል ናቸው።
    26 min
  • የረቡዕ ሰኔ 16 2016 ዓ.ም.ቀን የዜና መጽሔት
    የረቡዕ ሰኔ 16 2016 ዓ.ም.ቀን የዜና መጽሔት
    በአማራ ክልል ከሚገኙ ትምሕርት ቤቶች ሦስት ሺው በክልሉ አለመረጋጋት ሲዘጉ ቁጥራቸው 3 ሚሊዮን የሚጠጋ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርታቸውን ማቋረጣቸውን የትምሕርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
    በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የሚገኙት የዘይሴ ብሔረሰብ አባላት በማንነታችን ምክንያት ወከባና እሥራት እየደረሰብን ነው ሲሉ ለዶቼቬለ ተናገረዋል። ከጎንደር ወደ መተማ የሚጓዙ ሾፌሮች በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ዒላማ ሆነናል ሲሉ አማረሩ። እነዚህ በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅት ከተካተቱት ዘገባዎች መካከል ናቸው።
    20 min
  • የሰኞ ሰኔ 17 ቀን 2016 ዓ.ም.የዜና መጽሔት
    በዛሬው የዜና መጽሔት
    በእሥር ላይ የቆዩ ከያንያን ተፈቱ፣ ጦርነት ይቁም የሚል ሰልፍ ያስተባበሩ ሰው ተሰደዱ
    የትግራይ ጦርነት ተፈናቃዮች መንግሥት ወደ ቀያቸዉ እንዲመልሳቸዉ ጠየቁ
    የወባ ወረርሽኝ ፈተና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተሰኙት ጉዳዮች ይተነተናሉ
    14 min
  • የሰኔ 14፣2016 የዜና መፅሔት
    የኢሕአፓ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራን ጨምሮ በገንዘብ ዋስትና ከእሥር እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት የወሰነላቸው ዘጠኝ ሰዎች ጉዳያቸው ለሰኞ ተቀጠረ።/ከባድ የኢኮኖሚ ፈተና በመሆን የዜጎችን ህይወት ክፉኛ እየፈተነ ያለውን የዋጋ ንረት ምጣኔ በሚቀጥለው ዓመት በእጥፍ ለመቀነስ ማቀዱን የኢትዮጵያ መንግስት አሳውቋል።- የጀርመን ፖለቲከኞች ሙግት በዩክሬን ስደተኞች ድጋፍ ዙሪያ
    22 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…